Music Video

Music Video

Credits

PERFORMING ARTISTS
Leul Hailu
Leul Hailu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Leul Hailu
Leul Hailu
Adapter

Lyrics

ልቤ አላርፍም አለ በ ናፍቆትሽ ነዶ
ካለሽበት ሔዶ.
ወይ አድኝኝ ወይ አርፌ ልተኛ
ተይ አትቅሪ አርገሽኝ ብቸኛ
ተይ... አትቅሪ አርገሽኝ ብቸኛ
ልቤ አላርፍም አለ በ ናፍቆትሽ ነዶ
ካለሽበት ሔዶ.
ወይ አድኝኝ ወይ አርፌ ልተኛ
ተይ አትቅሪ አርገሽኝ ብቸኛ
ተይ... አትቅሪ አርገሽኝ ብቸኛ
አስቀይሜሽ ነበር አንቺን ክፉ ተናግሬ
በናፍቆትሽ ቀጣኝ ጤና ነስቶኝ ፀፀት ዛሬ
ዉል አለው ከልቤ ያንቺ ፍቅር ቶሎ አይወጣም
ልድረስ ካለሽበት አንቺ ቆርጠሽ ካንቺ አልመጣም
ብቸኝነት ጎዳኝ ለየኝ ከሰው
ቤቴን ጎደልሽበት ቀዘቀዘው
ጠረንሽ ሁላ ነው ቀሰቀሰው
ናፍቆትሽ ነካካው ነዘነዘው
አስቀይሜሽ ነበር አንቺን ክፉ ተናግሬ
በናፍቆትሽ ቀጣኝ ጤና ነስቶኝ ፀፀት ዛሬ
ዉል አለው ከልቤ ያንቺ ፍቅር ቶሎ አይወጣም
ልድረስ ካለሽበት አንቺ ቆርጠሽ ካንቺ አልመጣም
ብቸኝነት ጎዳኝ ለየኝ ከሰው
ቤቴን ጎደልሽበት ቀዘቀዘው
ጠረንሽ ሁላ ነው ቀሰቀሰው
ናፍቆትሽ ነካካው ነዘነዘው
ልቤ አላርፍም አለ በ ናፍቆትሽ ነዶ
ካለሽበት ሔዶ.
ወይ አድኝኝ ወይ አርፌ ልተኛ
ተይ አትቅሪ አርገሽኝ ብቸኛ
ተይ... አትቅሪ አርገሽኝ ብቸኛ
ሳይቀንስ ለአፍታ እንኳን ሳይቀዘቅዝ ፍቅርሽ ውስጤን
ቸል ባይ መምሰሌ ግን ባይገባኝም ነው ጥፋቴ
እንድያ ግን አይደለም አልነጠፈም ቁም ነገሩ
ውልሽ ሁሌ አዲስ ነው በልቤ ላይ ከነ ክብሩ
ልቤን እይው አንዴ ስሚ አድምጪው
እውነቱን ይንገርሽ ጆሮ ስጪው
ይምጣ ወይ ጠብቂው አታሩጪው
ኩርፊያሽ ይበቃዋል ሌላ አትቅጪው
ቸል ብሎሽ አያውቅም ብመስልሽም
ልቤ ቀልድ አያውቅም ባንቺ አይዋሽም
መምሰሌ እኔን ጎድቶ ብገባሽም
እመኝኝ ከ እንግድህ አይከፋሽም
ብቸኝነት ጎዳኝ ለየኝ ከሰው
ቤቴን ጎደልሽበት ቀዘቀዘው
ጠረንሽ ሁላ ነው ቀሰቀሰው
ናፍቆትሽ ነካካው ነዘነዘው
ልቤን እይው አንዴ ስሚ አድምጪው
እውነቱን ይንገርሽ ጆሮ ስጪው
ይምጣ ወይ ጠብቂው አታሩጪው
አታሩጪው...
ኩርፊያሽ ይበቃዋል ሌላ አትቅጪው
ሌላ አትቅጪው...
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...