Credits

COMPOSITION & LYRICS
Woretaw Wubet
Woretaw Wubet
Songwriter

Lyrics

ኦሆሆሆሆሆ
አሳድገሽኛል በማር በወተት
ኢትዮጵያዬ እማማ ምድራዊ ገነት
ጋራው ሸንተረሩ ጫካው ሸለቆሽ
ልብን ይማርካል አትኩሮ ላየሽ
አሳድገሽኛል ኢትዮጵያ
በማር በወተት እማማ
ኢትዮጵያዬ እማማ ኢትዮጵያ
ምድራዊ ገነት እማማ
አሳድገሽኛል ኢትዮጵያ
በማር በወተት እማማ
ኢትዮጵያዬ እማማ ኢትዮጵያ
ምድራዊ ገነት እማማ
ኦሆሆሆሆሆ
ትላለች እህህ ኢትዮጵያ
ሲከፋት እናት እማማ
ጠባቂ ስታጣ ኢትዮጵያ
አይዞሽ የሚላት እማማ
የሰውነት ክብር ኢትዮጵያ
ግርማ ሞገሳችን እማማ
እስከዘላለሙ ኢትዮጵያ
ትኑር ሀገራችን እማማ
አሳድገሽኛል ኢትዮጵያ
በማር በወተት እማማ
ኢትዮጵያዬ እማማ ኢትዮጵያ
ምድራዊ ገነት እማማ
አሳድገሽኛል ኢትዮጵያ
በማር በወተት እማማ
ኢትዮጵያዬ እማማ ኢትዮጵያ
ምድራዊ ገነት እማማ
ኦሆሆሆሆሆ
በተዋበው ሰበዝ ኢትዮጵያ
የተሰራሽልን እማማ
በማራኪ አለላ ኢትዮጵያ
የተሸለምሽልን እማማ
በእምነት በሃይማኖት ኢትዮጵያ
አምረሽ ያጌጥሽልን እማማ
ኢትዮጵያ እመቤት ነሽ ኢትዮጵያ
ጥበብ ልበሽልን
አሳድገሽኛል ኢትዮጵያ
በማር በወተት እማማ
ኢትዮጵያዬ እማማ ኢትዮጵያ
ምድራዊ ገነት እማማ
አሳድገሽኛል ኢትዮጵያ
በማር በወተት እማማ
ኢትዮጵያዬ እማማ ኢትዮጵያ
ምድራዊ ገነት እማማ
ኦሆሆሆሆሆ
ትላለች እህህ ኢትዮጵያ
ሲከፋት እናት እማማ
ጠባቂ ስታጣ ኢትዮጵያ
አይዞሽ የሚላት እማማ
የሰውነት ክብር ኢትዮጵያ
ግርማ ሞገሳችን እማማ
እስከዘላለሙ ኢትዮጵያ
ትኑር ሀገራችን
አሳድገሽኛል ኢትዮጵያ
በማር በወተት እማማ
ኢትዮጵያዬ እማማ ኢትዮጵያ
ምድራዊ ገነት እማማ
አሳድገሽኛል ኢትዮጵያ
በማር በወተት እማማ
ኢትዮጵያዬ እማማ ኢትዮጵያ
ምድራዊ ገነት እማማ
ኦሆሆሆሆሆ
የተፈጥሮ ፀጋ ኢትዮጵያ
እግዚአብሔር ያደለሽ እማማ
ለምለሚቷ ሀገሬ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ እንደምነሽ እማማ
ገነቲቷ ሀገሬ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያዬ እማማ እማማ
በህይወት እያለሁ ኢትዮጵያ
ያንቺን ክፉ አልስማ
አሳድገሽኛል ኢትዮጵያ
በማር በወተት እማማ
ኢትዮጵያዬ እማማ ኢትዮጵያ
ምድራዊ ገነት እማማ
አሳድገሽኛል ኢትዮጵያ
በማር በወተት እማማ
ኢትዮጵያዬ እማማ ኢትዮጵያ
ምድራዊ ገነት እማማ
አሳድገሽኛል ኢትዮጵያ
በማር በወተት ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያዬ እማማ ኢትዮጵያ
ምድራዊ ገነት እማማ
Written by: Woretaw Wubet
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...