Video musical
Video musical
Créditos
ARTISTAS INTÉRPRETES
Kuku Sebsebe
Intérprete
COMPOSICIÓN Y LETRA
Kuku Sebsebe
Autoría
Elias Melka
Autoría
Letra
ደግ ዋለ ወይ አካልህ ደግ ዋለ ወይ
ተለይቼህ ስታጣኝ ናፈኩህ ወይ
ደግ ዋለ ወይ የሀገር ልጅ ያንተ መንደር
ከአንተ ርቄ አረ እኔስ እንዴት ልደር
ደግ ዋለ ወይ ማተብህ የአንገት ክርህ
በቃልኪዳን አጥልቁልኝ ስለ ፍቅር
ሰዉ እንዳይጨምር አልጋ ትራስህ
እኔ እንኳን ባልኖር ታመን ለራስህ
እራከኝ ብዬ ፍቅሬን አልጥልም
ጊዜ ያገናኛል ቢያነጣጥልም
ሰዉ እንዳይጨምር አልጋ ትራስህ
እኔ እንኳን ባልኖር ታመን ለራስህ
እራከኝ ብዬ ግቅሬን አልጥልም
ጊዜ ያገናኛል ቢያነጣጥልም
በአንተ ፍቅር ተረትቼ
በትዝታህ ሁሉን ትቼ ሁሉን ትቼ
ከርሟል ልቤ ከተረታ
ይሄዉ አለሁ በትዝታ በትዝታ
ገዳዬ ገዳይ ደሞ
ገዳዬ ገዳይ ደሞ
ገዳዬ ገዳይ ደሞ
ገዳዬ ገዳይ ደሞ
ገዳይ ደሞ ገዳይ ደሞ
ደግ ዋለ ወይ አካልህ ደግ ዋለ ወይ
ተለይቼህ ስታጣኝ ናፈኩህ ወይ
ደግ ዋለ ወይ የሀገር ልጅ ያንተ መንደር
ከአንተ ርቄ አረ እኔስ እንዴት ልደር
ደግ ዋለ ወይ ማተብህ የአንገት ክርህ
በቃልኪዳን አጥልቁልኝ ስለ ፍቅር
እንዳትኮነን ነብሴ በሰማይ
ሌላም አላስብ አንተን እስከማይ
ዉለዉ ካደሩ ጊዜም ይገፋል
የናፍቆት ዘመን ከቻሉት ያልፋል
እንዳትኮነን ነብሴ በሰማይ
ሌላም አላስብ አንተን እስከማይ
ዉለዉ ካደሩ ጊዜም ይገፋል
የናፍቆት ዘመን ከቻሉት ያልፋል
በአንተ ፍቅር ተረትቼ
በትዝታህ ሁሉን ትቼ ሁሉን ትቼ
ከርሟል ልቤ ከተረታ
ይሄዉ አለሁ በትዝታ በትዝታ
ገዳዬ ገዳይ ደሞ
ገዳዬ ገዳይ ደሞ
ገዳዬ ገዳይ ደሞ
ገዳዬ ገዳይ ደሞ
Written by: Elias Melka