में प्रस्तुत

क्रेडिट्स

PERFORMING ARTISTS
Mesfin Gutu
Mesfin Gutu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Mesfin Gutu
Mesfin Gutu
Songwriter

गाने

እኔ አልችልም ያላንተ ኑሮ እኔ አልችልም ያላንተ ህይወት
እንዴት ይሆናል ካላንተ ኑሮ እንዴት ይሆናል ያላንተ ህይወት
እኔ አልችልም ያላንተ ኑሮ እኔ አልችልም ያላንተ ህይወት
ኧረ እንዴት ይሆናል ያላንተ ኑሮ እንዴት ይሆናል ካላንተ ህይወት
ካንተ በራኩኝ ቅፅፈት ስለይህ ለአፍታ በዛን ጊዜ ነው ትጥቄ ሚፈታ
በራሴ የቆምኩ ሲመስለኝ ፍቅርን እንዳልገፋ እንዳልበድል ጠብቀኝ ጌታ
በሌትና በቀን ዘውትር ሳትታክት
ነብሴ ትጠማለች ትሻለች ያንተን ፊት
ከቀድሞ ይልቅ ዛሬስ ገብቷታል በአንክሮ
እደማይቻላት ያለአንተ ኑሮ
ክብሬ ጌጤ ነህ እየሱሴ ክብሬ ጌጤ
ወግማእረጌ ነህ እየሱሴ ወግማእረጌ
ክብሬ ጌጤ ነህ እየሱሴ ክብሬ ጌጤ
ወግማእረጌ ነህ እየሱሴ ወግማእረጌ
አይኔ አንድ ጊዜ አይቷል መዳኒቱን የምፈልገው የእሱ መሆን
ልቤም እርፍ ብሏል ጌታን አግኝቶ ከአምላኩ በቀር ሳይከጅል ቀርቶ
አይኔን ከፍ አርጌ አንተን አይሀለው
በመቅደስ ሆነ ድምፅን ሰማዋለው
ውስጤ ይረሰርሳል በሰማውት ቃል
ክብር ያገኘኛል መንፈሱ ሲያይል
እኔ አልችልም ያላንተ ኑሮ እኔ አልችልም ያላንተ ህይወት
እንዴት ይሆናል ካላንተ ኑሮ እንዴት ይሆናል ያላንተ ህይወት
እኔ አልችልም ካላንተ ኑሮ እኔ አልችልም ያላንተ ህይወት
ኧረ እንዴት ይሆናል ያላንተ ኑሮ እንዴት ይሆናል ካላንተ ህይወት
ወደምስራቅ ወደምዕራብ እነደ ጌታ ያለ ከወዴት ይገኛል
ወደሰሜን ወደደቡብ እነደ ጌታ ያለ የትም አይገኝም
ቢፈለግ በብርቱ ቢታሰስ ዘላለም
ልብን የሚያሳርፍ እንደ ጌታ የለም
ቢፈለግ በብርቱ ቢታሰስ ዘላለም
ልብን የሚያሳርፍ እንደ ጌታ የለም
Written by: Mesfin Gutu
instagramSharePathic_arrow_out