Video musicale

Mahmoud Ahmed - Alawekshilignim (አልወቅስሽም)
Guarda il video musicale per {trackName} di {artistName}

In primo piano

Crediti

PERFORMING ARTISTS
Mahmoud Ahmed
Mahmoud Ahmed
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Mahmoud Ahmed
Mahmoud Ahmed
Songwriter

Testi

ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም ሰላሜን ለማግኘት አጥብቄ ብመኝም ታበሳጭኛለሽ አላወቅሽልኝም ከህይወቴ ይበልጥ አስባለሁ ላንቺ ግን ድካሜ ሁሉ አልገባሽም አንቺ ጭቅጭቁ ቀርቶ (አሀሀሀ) ፍቅር እንዲስፋፋ (አሄሄሄ) ከዛሬ ጀምሮ (አሀሀሀ) አለኝ ሙሉ ተስፋ (አሄሄሄ) ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም በሃዘን በትካዜ ሃሳብ መገርጣቴ እኔ አግብቼ አይደለም ላንቺ ነው ሂወቴ ታዲያ ምን በደልኩሽ ገልፀሽ አስረጅኝ ላንቺ ያለፋሁት ያልታወቀልኝ ጭቅጭቁ ቀርቶ (አሀሀሀ) ፍቅር እንዲስፋፋ (አሄሄሄ) ከዛሬ ጀምሮ (አሀሀሀ) አለኝ ሙሉ ተስፋ (አሄሄሄ) ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም ሰላሜን ለማግኘት አጥብቄ ብመኝም ታበሳጭኛለሽ አላወቅሽልኝም ከህይወቴ ይበልጥ አስባለሁ ላንቺ ግን ድካሜ ሁሉ አልገባሽም አንቺ ጭቅጭቁ ቀርቶ (አሀሀሀ) ፍቅር እንዲስፋፋ (አሄሄሄ) ከዛሬ ጀምሮ (አሀሀሀ) አለኝ ሙሉ ተስፋ (አሄሄሄ) አለኝ ሙሉ ተስፋ (አሀሀሀ) ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም ግን እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም አላወቅሽልኝም አላወቅሽልኝም አላወቅሽልኝም አላ... ወቅሽልኝ... ም...
Writer(s): Traditional Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out