album cover
Lem Lem
album cover
Lem Lem è stato pubblicato il 7 febbraio 2025 da naïve come parte dell'album MARDA
AlbumMARDA
7 febbraio 2025
Etichettanaïve
BPM117
Melodicità
Acousticità
Valence
Ballabilità
Energia

Testi

አበባ አየሽ ወይ ለምለም
አዲስ አመት ነው ለምለም
አዲስ አመት መጣ አበባ
አሮጌዉን ተካ አበባ
ከበሮ ይነሳ አበባ
ትከሻ ይለካ አበባ
አዲስ ዘመን መጣ አበባ
ዙሪያዉ ገባዉ ፈካ አበባ
ቂምና ጥላቻ አበባ
በፍቅር ይተካ አበባ
ታጀበች ሀይሎጋ ሆዬ ×4
አበባ አየሽ ወይ ለምለም
አዲስ አመት ነው ለምለም
አዲስ አመት መጣ አደረሰን እንኳን
ፍቅርን ይዞ በዳስ ደስታዉን በድንኳን
አዲስ አመት መጣ አበባ
እድሜ ለተጠማን
ክፉ ክፉ ቀርቶ ቸር ቸሩን ያሰማን
ታጀበች ሀይሎጋ ሆዬ×4
ዛሬ አዲስ እለት ነገ ተስፋ ነዉ
ባለህ ተደሰት ህይወት እንዲህ ነዉ
ይሰማል ከሩቅ ሆታ ጭፈራዉ እንሂድ አብረን ወደ ዳንኪራዉ
ታጀበች ሀይሎጋ ሆዬ በራች×
Written by: Akemi Fujimori, Cyril Atef, Felipe Saldivia, Hewan Gebrewold, Lazy Flow, Quentin Biardeau, Théo Ceccaldi, Valentin Ceccaldi
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...