크레딧

실연 아티스트
Wegdayit
Wegdayit
실연자
Uno
Uno
실연자
Dawit Mengistu
Dawit Mengistu
실연자
작곡 및 작사
Dawit Mengistu
Dawit Mengistu
송라이터
프로덕션 및 엔지니어링
Wegdayit
Wegdayit
프로듀서
Uno
Uno
프로듀서

가사

ፀጉሯን አበጥራ ገበያ ምትወጣ እኔም እርሷን ብዬ ሱፍ ለብሼ ልምጣ ስሄድ አገኘኋት ስመለስ አጣኋት ባላገኛት አዘንኩ ጤዛን በዚህ ጠዋት ፀጉሯን አበጥራ ገበያ ምትወጣ እኔም እርሷን ብዬ ሱፍ ለብሼ ልታይ ስሄድ አገኘኋት ስመለስ አጣኋት ባላገኛት አዘንኩ ጤዛን በዚህ ጠዋት እንቁ ቅልሽ ላንቺ ማን ያውቅልኝ ለኔ ሀገርሽን አንጪና እንቺ ውሰጂው 'ገሌን ሁሉ በ'ጄ ሁሉ በደጄ ሁሉ በ'ጄ ዬ ሁሉ በደጄ ብላ እንኳን አትሰጥም ከፍቶታል ወዳጄን እንቁ ቅልሽ ላንቺ ማን ያውቅልኝ ለኔ ሀገርሽን አንጪና እንቺ ውሰጂው 'ገሌን ሁሉ በ'ጄ ሁሉ በደጄ ሁሉ በ'ጄ ዬ ሁሉ በደጄ ብላ እንኳን አትሰጥም ከፍቶታል ወዳጄን አንቺ ደገኛ ሰው ጓድ ሰሰትሽ ለምድር አፈር ልስራ ሰማይ ላይ ሀገሬን ልስራ ሰማይ ካለ ሀገር አንቺ ደገኛ ሰው ጓድ ሰሰትሽ ለምድር አፈር ልስራ ሰማይ ላይ ሀገሬን ልስራ ሰማይ ካለ ሀገር አንቺ ደገኛ ሰው ጓድ ሰሰትሽ ለምድር አፈር ልስራ ሰማይ ላይ ሀገሬን ልስራ ሰማይ ካለ ሀገር ሁለት ጎረቤቶች የማንተያይ አይኔስ እዳ ገባ ሁሉ አማረው ቢያይ በሯን ጥርቅም አ'ርጋ እስክታ ምትመታ ሽሮላት ነው እንዴ የባለፈ እዳዋን በ'ጅ ያለኝ አሞሌ በደጄ ባለዕዳ በርሷ እኔ ገበየሁ ወጤን ማጣፈጫ ሁሉ በ'ጄ ሁሉ በደጄ ሁሉ በ'ጄ ዬ ሁሉ በደጄ ብላ እንኳን አትሰጥም ከፍቶታል ወዳጄን በ'ጅ ያለኝ አሞሌ በደጄ ባለዕዳ በርሷ እኔ ገበየሁ ወጤን ማጣፈጫ ሁሉ በ'ጄ ሁሉ በደጄ ሁሉ በ'ጄ ዬ አንቺ ደገኛ ሰው ጓድ ሰሰትሽ ለምድር አፈር ልስራ ሰማይ ላይ ሀገሬን ልስራ ሰማይ ካለ ሀገር አንቺ ደገኛ ሰው ጓድ ሰሰትሽ ለምድር አፈር ልስራ ሰማይ ላይ ሀገሬን ልስራ ሰማይ ካለ ሀገር
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out