Слова
ወይኔ ልቤ
መውደዴ ማፍቀሬን
መልሸ ወደድኩት ደጋግሜ
ዛሬም ፍቅርሽን ሳይ ተገርሜ
እስኪያጥረኝ ስሜት ቃል በገዛ አከላቴ
ስታፈቅሪኝ አየሁ ባንድ ቀን ሁለቴ
ስለማይሰለችሽ እኔ ማፉቀር ሁሌ
ስለሆንኩኝ ያንች ታድሎል እድሌ
ስለማይሰለችሽ እኔ ማፉቀር ሁሌ
ያጣመረኝ ካንች ይባረክ እድሌ
እእእእ ወይኔ ልቤ
እእእእ ታድለሀል
እእእእ ይችን መሳይ
እእእእ አግኝተሀል 2
መውደዴ ማፍቀሬን
መልሸ ወደድኩት ደጋግሜ
ዛሬም ፍቅርሽን ሳይ ተገርሜ
ከሆኩልሽ በላይ የሆንሽልኝ ብሶ
ልቤ ከዚ ደርሶል ያንችን ፉቅር ለብሶ
እኔን ባይ አድርጎሽ አዛኝ እንደናቴ
ይቀድመኛል እምባ አንችን ሳስብ እቴ
እኔን ባይ አድርጎሽ አዛኝ እንደናቴ
እኔ አልሆንም እኔን ባጣሽ ከሂወቴ
እእእእ ወይኔ ልቤ
እእእእ ታድለሀል
እእእእ ይችን መሳይ
እእእእ አግኝተሀል 2
Lyrics powered by www.musixmatch.com