Lyrics

አጉል ኮራ በኔ እያልሽ ስለምንሽ ካልግባሽ ተግደርድሪ ፆም አዳሪ ሆነሽ ብቻ እንዳትቀሪ ልብሽማ ይፈልጋል ታድያ ኩራት ምን ያደርጋል ተለምነሽ ከገባሽ ለመላመድ ምን ያዘሽ ምን አለ ቀርበሽ ብትረጅው ጉዳዬን አልጣሽ አልችለውም እኔ ብቻዬን ለኔማ እሺ ወይም እምቢ መልስ ነው ንገሪኝ እረ ባክሽ ፍቅሬ ልሞት ነው አልልም ወዲያ ወዲ ባይኖቼም አላማትር አላውቅም ሌላ ፈልጌ ባንቺ ላይ ደግሞ ማፍቀር አለሺኝ ብዬ ስመካ ኩራቴ ከሆነ ከንቱ ምን ልበል ምን ልናገር ሲደበቅብኝ እውነቱ ምን አለ ቀርበሽ ብትረጅው ጉዳዬን አልጣሽ አልችለውም እኔ ብቻዬን ለኔማ እሺ ወይም እምቢ መልስ ነው ንገሪኝ እረ ባክሽ ፍቅሬ ልሞት ነው ምን አለ ቀርበሽ ብትረጅው ጉዳዬን አልጣሽ አልችለውም እኔ ብቻዬን ለኔማ እሺ ወይም እምቢ መልስ ነው ንገሪኝ እረ ባክሽ ፍቅሬ ልሞት ነው አጉል ኮራ በኔ እያልሽ ስለምንሽ ካልግባሽ ተግደርድሪ ፆም አዳሪ ሆነሽ ብቻ እንዳትቀሪ ልብሽማ ይፈልጋል ታድያ ኩራት ምን ያደርጋል ተለምነሽ ከገባሽ ለመላመድ ምን ያዘሽ ምን አለ ቀርበሽ ብትረጅው ጉዳዬን አልጣሽ አልችለውም እኔ ብቻዬን ለኔማ እሺ ወይም እምቢ መልስ ነው ንገሪኝ እረ ባክሽ ፍቅሬ ልሞት ነው አልልም ወዲያ ወዲ ባይኖቼም አላማትር አላውቅም ሌላ ፈልጌ ባንቺ ላይ ደግሞ ማፍቀር አለሺኝ ብዬ ስመካ ኩራቴ ከሆነ ከንቱ ምን ልበል ምን ልናገር ሲደበቅብኝ እውነቱ ምን አለ ቀርበሽ ብትረጅው ጉዳዬን አልጣሽ አልችለውም እኔ ብቻዬን ለኔማ እሺ ወይም እምቢ መልስ ነው ንገሪኝ እረ ባክሽ ፍቅሬ ልሞት ነው ምን አለ ቀርበሽ ብትረጅው ጉዳዬን አልጣሽ አልችለውም እኔ ብቻዬን ለኔማ እሺ ወይም እምቢ መልስ ነው ንገሪኝ እረ ባክሽ ፍቅሬ ልሞት ነው ምን አለ ቀርበሽ ብትረጅው ጉዳዬን አልጣሽ አልችለውም እኔ ብቻዬን ለኔማ እሺ ወይም እምቢ መልስ ነው ንገሪኝ እረ ባክሽ ፍቅሬ ልሞት ነው
Writer(s): Gossaye Tesfaye Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out