Music Video

Mot adèladlogn
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tèshomè Meteku
Tèshomè Meteku
Performer
Getachew Kassa
Getachew Kassa
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Ethiopiques CRC
Ethiopiques CRC
Songwriter
Mulatu Astatke
Mulatu Astatke
Arranger

Lyrics

ሞት አደላድሎን አፈር ካልተጫነን ቃሌን አላጥፈውም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ ሞት አደላድሎን አፈር ካልተጫነን ቃሌን አላጥፈውም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ ውበትሽ ኩራዜ ይበራል ከቤቴ ጠረንሽ ጦሴ ነው የፍቅር እመቤቴ ውበትሽ ኩራዜ ይበራል ከቤቴ ጠረንሽ ጦሴ ነው የፍቅር እመቤቴ ሞት አደላድሎን አፈር ካልተጫነን ቃሌን አላጥፈውም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ ሞት አደላድሎን አፈር ካልተጫነን ቃሌን አላጥፈውም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ ምንም ብንስቃይ በበሽታ ህመም ከሞት በስተቀረ የሚለየን የለም ምንም ብንስቃይ በበሽታ ህመም ከሞት በስተቀረ የሚለየን የለም ሞት አደላድሎን አፈር ካልተጫነን ቃሌን አላጥፈውም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ ሞት አደላድሎን አፈር ካልተጫነን ቃሌን አላጥፈውም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ ቃሌን አላጥፈውም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ ቃሌን አላጥፈውም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ
Writer(s): Mahmoud Ahmed Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out