Lyrics

ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ እዛ ማዶ ጥቁር አንበሳ እዚህ ማዶ ጥቁር አንበሳ ጊዜው ደርሶ እዩት ስያጋሳ ጊዜው ደርሶ ይሀው አጋሳ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬእ የኔ እማማ የፈተለችው ማን ዳውሮት ቢባል ፅዮን ሰፋችው ኢትዮጵያ መስፋትዋን ሰምቶ ሸማኔ ቋጭላት ቢባል በየቱ ዘዴ በምክር ጥበብ ቢታጣ የልብ ሰው በጭንቅ በምልጃ ማርያም ሰፋችው ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ የሩቁ ፤ የሩቁ ፤ የሩቁ ነብር ነብር ነብር ሞአ አንበሳው ባይኖር ሊበላኝ ነበር ነብር ነብር የሩቁ ፤ የሩቁ ፤ የሩቁ ጠላቴ ጠላቴ ጠላቴ ለሰንሰለት አጭቶት ነበር እጅ እና አንገቴን ጠላቴ ጠላቴ የሩቁ ፤ የሩቁ ፤ የሩቁ ነብር ነብር ነብር ሞአ አንበሳው ባይኖር ሊበላኝ ነበር ነብር ነብር የሩቁ ፤ የሩቁ ፤ የሩቁ ጠላቴ ጠላቴ ጠላቴ ለሰንሰለት አጭቶት ነበር እጅ እና አንገቴን ጠላቴ አካኪ ዘራፍ የሩቁ ፤ የሩቁ ፤ የሩቁ ወራሪ ወራሪ ወራሪ እምቢ ዘራፍ ባይለው ኖሮ ጥቁሩ ጀግናው አባቴ ወራሪ ወራሪ
Writer(s): Wubeshet Tewodaj Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out