album cover
Web Alem
album cover
Web Alem was released on February 7, 2025 by naïve as a part of the album MARDA
AlbumMARDA
ReleasedFebruary 7, 2025
Labelnaïve
LanguageEnglish
BPM130
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Music Video

Music Video

Lyrics

የሄድኩለት በአየሩ
ተቀበለኝ እንዳገሩ
እንግዳዬ አለኝ እሱ
ያቆንጆ ልጅ የፖሪሱ
ቀና ቀና ልበል ቀና
ገና ምኑ ተነካና
ያላንተ ፀሀይ እንደማትሞቀኝ
ያላንተ ጨረቃ እንደማትገርመኝ
ሀያ……… ሀያ
አልማዝ እንደ ጠጠር ፊቴ ቢተራመስ
አይሞላልኝ አይኔ አንተን እስካይ ድረስ
እጄ ላይ ብር አምባር አንገቴ ላይ ማርዳ
የሰዉ አገር ሰዉ ነኝ የ ፓሪስ እንግዳ
የሌለህበት መስከረም
የሌለህበት ዉብ ገና
ያላንተ እንደማልስማማ አንተስ አልገባህም ገና
ቀና ልበል ቀና
ገና ምኑ ተነካና
Written by: Akemi Fujimori, Cyril Atef, Felipe Saldivia, Hewan Gebrewold, Lazy Flow, Quentin Biardeau, Théo Ceccaldi, Valentin Ceccaldi

Loading...