Credits

PERFORMING ARTISTS
Tsedenia Gebremarkos
Tsedenia Gebremarkos
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Fasil Kebede
Fasil Kebede
Songwriter

Lyrics

የራያ አፈሩ በእጥፍ የታደለ
የታደለ የታደለ የታደለ
እሱን መሳይ ቆንጆ ዘር እያበቀለ
እያበቀለ እያበቀለ እያበቀለ
ከቀረርቶ ጋራ ከቤቴ አሸፍቶኝ
አሸፍቶኝ አሸፍቶኝ አሸፍቶኝ
ዛሬም አልተመለስኩ ልቤን መቼ ሰቶኝ
መቼ ሰቶኝ መቼ ሰቶኝ መቼ ሰቶኝ
ወዶ ያልቀረበ ቆርጦ የማይጠላ ትርጉም አልባ
ነገሩ ግራ ነዉ የአይን አፋር ሽለላ የማይገባ
ጉማዬዋ ብሎ ከጠራኝ በኋላ ከአዲስ አባ
ይኸዉ እርቆኛል አረ ጉዴ ፈላ አረ ጉዴ ፈላ
አረ ጉዴ ፈላ አረ ጉዴ ፈላ
አረ ጉዴ ፈላ አረ ጉዴ ፈላ
አረ ጉዴ ፈላ አረ ጉዴ ፈላ
አረ ጉዴ ፈላ አረ ጉዴ ፈላ
ባይተዋር መሆኔ ከቶ ሳያርደዉ
ሳያርደዉ ሳያርደዉ ሳያርደዉ
አከላቴን ከፍሎ ልቤን ከወሰደዉ
ከወሰደዉ ከወሰደዉ ከወሰደዉ
ከማረከኝ ወዲያ ከረታኝ በፍቅሩ
አይ በፍቅሩ አይ በፍቅሩ አይ በፍቅሩ
ከጣለኝ ይሸሻል ያዉም በሀገሩ
አይ ባገሩ አይ ባገሩ አይ ባገሩ
እሱ ካላሳየኝ ዉሉን ምን አዉቃለዉ ምን አዉቃለዉ
ዉሎ ገባህ እጄ ከቆየሁ ከቀረዉ አዬ አዬ
እንግዳ ነኝና የባህል የወጉ አይ የወጉ
ፍቅር ያስተምረኝ ወቶ ከምሽጉ ወቶ ከምሽጉ
ፍቅር ያስተምረኝ ወቶ ከምሽጉ
ፍቅር ያስተምረኝ ወቶ ከምሽጉ ወቶ ከምሽጉ
ፍቅር ያስተምረኝ ወቶ ከምሽጉ
ፍቅር ያስተምረኝ ወቶ ከምሽጉ ወቶ ከምሽጉ
ላላላላላላ ላላ ላላ ላላላላይ ጉማ ላላይ ጉማ ላላይ ጉማዬዋ
የአልሞት ባይ ተጋዳይ ከምጮህ ሸልዬ
ጉዴን ላሰማቸዉ እኔም በጉማዬ ጉማዬ ጉማዬ
ጉማዬ ሲጠራኝ መምጣቴን መራቄን ከደጅ
አዉቆ ዝም አይልም ወይ ጅራት አላጅር ጉማዬዋ
ይፍረድ ቆቦ አዘቦ መርሶ አላማጣ
ልጁ ልቤን ወስዶ ከሀገር ካላስወጣ
ጉማዬ ጉማዬ አፍቅሮ ለመሸሽ በጎጆ ላይዘኝ
ድረሽልኝ ብሎ ለምን ነዘነዘኝ ጉማዬዋ
ላላላላላላ ላላ ላላ ላላ ላላ ላላላላይ ጉማ ላላይ
አሪኪሳ መሆኔን ነቂስ ሰዉ ጠርቶ
ይመስክር እዉነቱን ግራ ቀኙን አይቶ ጉማዬዋ
ላላላላላላ ላላይ ላላይ ላላይ ላላይ
ጉማ ላላይ ጉማ ላላይ ጉማ ላላይ ጉማዬዋ
አረ ጉዴ ፈላ አረ ጉዴ ፈላ
አረ ጉዴ ፈላ አረ ጉዴ ፈላ
አረ ጉዴ ፈላ አረ ጉዴ ፈላ
አረ ጉዴ ፈላ አረ ጉዴ ፈላ
አረ ጉዴ ፈላ አረ ጉዴ ፈላ
አረ ጉዴ ፈላ አረ ጉዴ ፈላ
Written by: Fasil Kebede
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...