積分

演出藝人
Mesfin Gutu
Mesfin Gutu
演出者
詞曲
Mesfin Gutu
Mesfin Gutu
詞曲創作

歌詞

ምነው አንቺ አለም ግብዣሽ በዛሳ
በምኞት ስበት ልቤ እንዲሳሳ
ውስጤን በፍቅሩ ነድፎ የያዘው
የሰማይ ጉዳይ እየሱስ ብቻ ነው
ጌታ ብቻ ነው
ምነው አንቺ አለም ግብዣሽ በዛሳ
በምኞት ስበት ልቤ እንዲሳሳ
ውስጤን በፍቅሩ ነድፎ የያዘው
የሰማይ ጉዳይ እየሱስ ብቻ ነው
ጌታ ብቻ ነው
መንፈስ ቅዱስ ክብሬ ያንተው ነው
ድጋፍ አቅሜ የህይወቴ ስንቅ ብርታት አቅሜ (ኦህ ኦህ)
ብርታት አቅሜ
እግሬ አይሄድም ስቶ መንገዱን
በመንፈስ ቅዱስ አረማመዴ
ተመችቶኛል ልቆ አመራሩ
ሱሴ እለዋለው ናልኝ አበቱ
ናልኝ አቤቱ
እግሬ አይሄድም ስቶ መንገዱን
በመንፈስ ቅዱስ አረማመዴ
ተመችቶኛል ልቆ አመራሩ
ሱሴ እለዋለው ናልኝ አበቱ
ናልኝ አቤቱ
አለምም ምኞቷም ያልፋሉ
የዚህ ምድር ዝና ነዋይ ሁሉ
ለማያልፈው እውነት ሃገር እንዳለው ሰው
ምንስ ሊጎልብኝ ብለይ ከአለም ነው
ብለይ አለምን ነው
ምንስ ሊጎልብኝ ብለይ ከአለም ነው
ብለይ አለምን ነው
አለምም ምኞቷም ያልፋሉ
የዚህ ምድር ዝና ነዋይ ሁሉ
ለማያልፈው እውነት ሃገር እንዳለው ሰው
ምንስ ሊጎልብኝ ብለይ ከአለም ነው
ብለይ አለምን ነው
ምንስ ሊጎልብኝ ብለይ አለምን ነው
ብለይ አለምን ነው
Written by: Mesfin Gutu
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...