Texty

አንቺ የኔ የኔ ሲከፋሽ ግድ የለም ስሜን ጥሪው እመጣልሻለው እሩቅ ነው ብለሽ አእንዳታስቢ የፍቅር ንፋስ ነኝ ፈጥኜ እደርሳለው ከዚ ሁሉ ሰው ከሚኖረው አንድ አንቺ ብቻ ለኔ ያለሽው ናልኝ ስትዪ መቼ እዘገያለው ፈጥኜ እደርሳለው የዚህ አለም ኑሮ መቼም አማይሞላውም ብርሀን ቢወጣም አይቀር ጨለማው ወረት በየቦታው የምንሰማው ክህደት የሞላው ከነፍሴ ነፍሴ ከኣካል ስጋዬ ተጣብቀሽኛል ዘላለም አንቺዬ ጉዳትሽ ጉዳቴ ዘልቆ ይሰማኛል ሳቅሽም ሳቄ ሆኖልኛል አንቺ የኔ የኔ ሲከፋሽ ግድ የለም ስሜን ጥሪው እመጣልሻለው እሩቅ ነው ብለሽ አእንዳታስቢ የፍቅር ንፋስ ነኝ ፈጥኜ እደርሳለው የኑሮን ልኬት የምቾትን ነገር ብልጭልጩን ሁሉ መች አይና ፍቅር የሚወዱትን አንዴ ካገኙ ሌላ መች ሊመኙ የዚህ አለም ኑሮ መቼም አማይሞላውም ብርሀን ቢወጣም አይቀር ጨለማው ወረት በየቦታው የምንሰማው ክህደት የሞላው ከነፍሴ ነፍሴ ከኣካል ስጋዬ ተጣብቀሽኛል ዘላለም አንቺዬ ጉዳትሽ ጉዳቴ ዘልቆ ይሰማኛል ሳቅሽም ሳቄ ሆኖልኛል ከዚ ሁሉ ሰው ከሚኖረው አንድ አንቺ ብቻ ለኔ ያለሽው ናልኝ ስትዪ መቼ እዘገያለው ፈጥኜ እደርሳለው የዚህ አለም ኑሮ መቼም አማይሞላውም ብርሀን ቢወጣም አይቀር ጨለማው ወረት በየቦታው የምንሰማው ክህደት የሞላው አንቺ የኔ አንቺ የኔ አንቺ የኔ አንቺ የኔ አንቺ የኔ አንቺ የኔ አንቺ የኔ አንቺ የኔ
Writer(s): Samuel Alemu, Danial Tamere Tekle Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out