Kredity

PERFORMING ARTISTS
Esubalew Yetayew
Esubalew Yetayew
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Esubalew Yetayew
Esubalew Yetayew
Songwriter

Texty

ትር ፀሀይ ነሽ (ትር)
ትር ብርሀን (ትር)
ትር ፀሀይ
ትር ለእኔ (ትር)
ትር ለልቤ (ትር)
ትር ሰማይ
አሀ ደስታ 'ሚከበኝ
አሀ በፈገግታሽ
አሀ የልቤ አንድ ምት
ትርታዬ ነሽ
ትር ትር ትርታዬ
ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ትር ትር ትርታዬ
ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ው- ውብዬን
እንደ ማለዳ የወፍ ዜማ
አ- አለሜን
አልጠግብም ድምፅሽን ብሰማ
ው- ውብዬን
እንደ ሎሚ ሽታ ጠረንሽ
አ- አለሜን
መልካም መአዛ ነው መለያሽ
ው- ውብዬን
እንደ ውብ አበባ ባ'ይኖቼ
አ- አለሜን
መች እሰለችና አይቼ
አ አ አሀ አ አሀ አ
አ አ አሀ አ አሄ አ
አ አሄ አ
አቧራውም ይሰክናል
ደረቅ ሳሩ ይለመልማል
ፍቅር ነሽ ማን ባንቺ ይጨክናል
አቧራውም ይሰክናል
ደረቅ ሳሩ ይለመልማል
የዋልሽበት ሁሉ ይለያል
ትር ትር ትርታዬ
ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ትር ትር ትርታዬ
ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ው- ውብዬን
ጥቂቷን ዘርቼ ብዙ አፈስኩ
አ- አለሜን
በፍቅርሽ ፍቅርን አተረፍኩ
ው- ውብዬን
ደስታዬ ልክ ያጣል ወሰን
አ- አለሜን
ሳገኝሽ ጥርሴ አይከደን
ው- ውብዬን
የቀረሽ ያጣሁሽ እለት
አ- አለሜን
ልክም አይሆን የልቤ ምት
አ አ አሀ አ አሀ አ
አ አ አሀ አ አሄ አ
አ አሄ አ
አቧራውም ይሰክናል
ደረቅ ሳሩ ይለመልማል
ፍቅር ነሽ ማን ባንቺ ይጨክናል
አቧራውም ይሰክናል
ደረቅ ሳሩ ይለመልማል
የዋልሽበት ሁሉ ይለያል
ትር ትር ትርታዬ
ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ትር ትር ትርታዬ
ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ትር ትር ትርታዬ
ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ትር ትር ትርታዬ
ትር ትር ትርታዬ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
Written by: Esubalew Yetayew
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...