Texty

አሜን አሜን አሜን ልበል አስት አሜን አሜን አሜን አሜን አምላክ ፍቅሬን አንቺን ቢሰጠኝ አልኩ አሜን አሜን አሜን አሜን አስት ልበል አሜን አሜን አሜን አሜን ሰላምን ጽናትን ፍቅርን ባንቺ አየሁ ህይወትን ክፉ አይንካሽ በምድርርር ክፉ አይንካሽ በአለም ኑርልኝ ዘላለም ዘላለም አንቺ የህመሜ ሀኪም አንቺ በጭንቅ የፈተንኩሽ አንቺ ክፉ ቀን መወጫ አንቺ ጉልበቴ ያረኩሽ መጽናኛዬ ያልኩሽ እህህ ብዬ እህህህህ ብዬ እህህህህ ብዬ የልቤን ልንገርሽ አንቺ የሂወት ምስክር አንቺ የሄዋን ጉልበታም አንቺ አንቺ አንቺ የእናቴ እህት ምትክ አንቺ የደግነት ሃብታም ነሽ ምግባረ መልካም በደስታሽ በሳቅሽ ረካለሁ ሲከፋሽ ስታዝኝም አዝናለሁ ፍቅርን ህይወትን አስተምረሺኛል አመሰግናለው ውለታሽ ከብዶኛል አሜን አሜን አሜን ልበል አስት አሜን አሜን አሜን አሜን አምላክ ፍቅሬን አንቺን ቢሰጠኝ አልኩ አሜን አሜን አሜን አሜን አስት ልበል አሜን አሜን አሜን አሜን ሰላምን ጽናትን ፍቅርን ባንቺ አየሁ ህይወትን ክፉ አይንካሽ በምድርርር ክፉ አይንካሽ በአለም ኑርልኝ ዘላለም ዘላለም አንቺ የአስተዳደግ ውጤት አንቺ የትዳር ጌጥ ዋልታ አንቺ የትግስት ባለቤት አንቺ የጨዋነት ጌታ የፀጋ ገበታ እህህ ብዬ እህህህህ ብዬ እህህህህ ብዬ የልቤን ልንገርሽ አንቺ የዳኝነት ሚዛን አንቺ የሴት ሊቅ አስተዋይ አንቺ አንቺ አንቺ የምስጢሬ ሙዳይ አንቺ የጭንቅ ተካፋይ አርቀሽ አስተዋይ በደስታሽ በሳቅሽ ረካለው ሲከፋሽ ስታዝኝም አዝናለሁ ፍቅርን ህይወትን አስተምረሺኛል አመሰግናለው ውለታሽ ከብዶኛል
Writer(s): Neway Debebe Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out