Hudební video

Nabízeno v

Poslechněte si The Best Of... od interpreta Alemayehu Eshete
ALBUMThe Best Of...Alemayehu Eshete

Kredity

COMPOSITION & LYRICS
Alemayehu Eshete
Alemayehu Eshete
Songwriter

Texty

ጊዜው ካፊያ ነበር ትንሽ ጨለም ብሎ አባቴ ሲጠራኝ እያለ "ና ቶሎ" ህ! ምንም ህፃን ብሆን ምስጢሩ ባይገባኝ ዋ! አባቴ እንባ አውጥቶ አልቅሶ መከረኝ እንዲህ ሲል መከረኝ ተማር ልጄ ተማር ልጄ ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው ተማር ልጄ ተማር ልጄ ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው እያለ ሲመክረኝ እየተማረረ አይ ልጅነት! እኔ ግን ውሻዬን አቅፌ እጫዎት ነበረ ቢመክረኝ አልሰማው ብስጭቱ ባሰ ህ! ትቶኝ ገባ ከቤት እያለቃቀሰ እንዲህ ሲል መከረኝ ግን ተማር ልጄ ተማር ልጄ ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው ተማር ልጄ ተማር ልጄ ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው ተማር ልጄ ተማር ልጄ ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው ተማር ልጄ ተማር ልጄ ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው
Writer(s): Eshete Alemayehu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out