album cover
Bada
album cover
Bada wurde am 24. April 2019 von Dag Daniel als Teil des Albums Simetoche veröffentlicht
24. April 2019
LabelDag Daniel
BPM171
Melodizität
Akustizität
Valence
Tanzbarkeit
Energie

Songtexte

ባዳ ማለት የማላውቀው
ውስጡን ከኔ ሚደብቀው
ዘመድ ነው አመለካከት
ሲደበዝዝ ሚሆን ድምቀት
ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ነው ባዳ
ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ነው ባዳ
የባዳ ግብዣ ቀጣይ ዘመድ
አየሳቀ ከሚከተኝ ማጥ ይሻለኛል የማይስቅ ዘመድ
ፈገግ ሳይል የሚላመድ
ከተኩላው ጥርስ የበጉ ቀንድ
ምን ገዶኝ ነው ሰው ካልጠቀመው ዘንድ
የልብ ወዳጅ መስሎ ከጎኑ
ጥላቻው ግዙፍ እነደ ዝሆን
ደግም ባዳ የለም
አያልኩም አይደለም
ዘመድ ነው ሚቆየው
ከጎን ለዘላለም
ደግም ባዳ የለም
አያልኩም አይደለም
ዘመድ ነው ሚቆየው
ከጎን ለዘላለም
ደግም ባዳ የለም
አያልኩም አይደለም
ዘመድ ነው ሚቆየው
ከጎን ለዘላለም
ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ነው ባዳ
ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ነው ባዳ
በጋለው ፀሀይ ቡሉኮ አልባሽ
በቆፈን ሰአት አንዲሆን ምላሽ
ምን እንዲጠቅመኝ ነው ያለበሰኝ
ምንም ሳያመኝ የሚያክመኝ
ውቂያኖስ ቢዋኝ እኔን ለማዳን
እሱግን ለኔ ድልድይ አይወጣ
ከማውቀው ባዳ የማላውቀው ሐበሻ
በውጊያው ሰአት የሚሆኝ ጋሻ
ደግም ባዳ የለም
እያልኩኝ አይደለም
ዘመድ ነው ሚቆየው
ከጎን ለዘላለም
ደግም ባዳ የለም
አያልኩም አይደለም
ዘመድ ነው ሚቆየው
ከጎን ለዘላለም
ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ ባዳ
ባዳ ነው ባዳ
Written by: Dag Daniel, Tamiru Amare
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...