album cover
Melaye
album cover
Melaye wurde am 11. Februar 2022 von Mmusic Group als Teil des Albums 2:11 veröffentlicht
Album2:11
Released11. Februar 2022
LabelMmusic Group
BPM89
Melodizität
Akustizität
Valence
Tanzbarkeit
Energie

Musikvideo

Musikvideo

Songtexte

ቀላል ነው ለእኔ እሱ ከቻለ (ቀላል ነው ለእኔ እሱ ከቻለ)
ልቤን አልሰጥም ካልሰጠ (ልቤን አልሰጥም ካልሰጠ)
ብዬ ጀምሬ ነዋ (ብዬ ጀምሬ ነዋ)
አዬ፣ አዬ (አዬ፣ አዬ)
አዬ፣ አዬ ፍቅር አቅምሶኝ ሲጠፋብኝ ጊዜ (ሲጠፋብኝ ጊዜ)
መናፈቅ ጀመርኩኝ የባሰ
ማወቅ አቃተኝ (ማወቅ አቃተኝ) አንተ ጋ ምን እንዳለ (ምን እንዳለ)
ቀልቤን በትነህ አንዴ እዚህ፣ አንዴ እዚያ ነህ (አንዴ እዚያ ነህ)
አረከኝ መሀል ቤት ስተውህ ትመጣለህ (ትመጣለህ)
አረከኝ መሀል ቤት
ና መላዬ፣ ሰው ማይተካህ
ና መላዬ፣ የልቤን ጥም ቆራጭ አንተ ነህ
ና መላዬ፣ አንተ ኩሩ የሆንክ እንደልቡ ሰው
ጠፋኝ መላዬ፣ አንተ ነህ
አውቃለሁ እኔ እንደሱ ያለ (እኔ እንደሱ ያለ)
ሲሆን ልጁ ቀለል ያለ (ቀለል ያለ)
ብዬ ጀምሬ ነዋ (ብዬ ጀምሬ ነዋ)
አዬ፣ አዬ (አዬ፣ አዬ)
አዬ፣ አዬ ፍቅር አቅምሼው ስጠፋበት ጊዜ (ስጠፋበት ጊዜ)
ይመጣል ይናፍቃል ብዬ
ማመን አቃተኝ (ማመን አቃተኝ) አንተ ጋ ምን እንዳለ (ምን እንዳለ)
ቀልቤን በትነህ (ቀልቤን በትነህ) አንዴ እዚህ፣ አንዴ እዚያ ነህ (አንዴ እዚያ ነህ)
አረከኝ መሀል ቤት ስተውህ ትመጣለህ (ትመጣለህ)
አረከኝ መሀል ቤት
ና መላዬ፣ ሰው ማይተካህ
ና መላዬ፣ የልቤ ጥም ቆራጭ አንተ ነህ
ና መላዬ፣ አንተ ኩሩ የሆንክ እንደልቡ ሰው
ጠፋኝ መላዬ፣ አንተ ነህ
አንተ ጋ ሄዶ ልቤ አልተመለሰም (ልቤ አልተመለሰም)
እንጃለት ያንተ ነኝ አለኝ (ያንተ ነኝ አለኝ)
መተህ ና ይኸው ተረከበኝ (መተህ ና ይኸው ተረከበኝ)
ና እና ተረከበኝ (ተረከበኝ)
አንተ ጋ ሄዶ ልቤ አልተመለሰም (ልቤ አልተመለሰም)
እንጃለት አልሰማም አለኝ (አልሰማም አለኝ)
መተህ ና ይኸው ተረከበኝ (መተህ ና ይኸው ተረከበኝ)
ና እና ተረከበኝ (ና እና ተረከበኝ)
ማመን አቃተኝ (ማመን አቃተኝ) አንተ ጋ ምን እንዳለ (ምን እንዳለ)
ቀልቤን በትነህ (ቀልቤን በትነህ) አንዴ እዚህ፣ አንዴ እዚያ ነህ (አንዴ እዚያ ነህ)
አረከኝ መሀል ቤት ስተውህ ትመጣለህ (ትመጣለህ)
አረከኝ መሀል ቤት
ና መላዬ፣ ሰው ማይተካህ
ና መላዬ (ና፣ ና መላዬ)፣ የልቤን ጥም ቆራጭ አንተ ነህ (ና መላዬ)
ና መላዬ፣ አንተ ኩሩ የሆንክ እንደልቡ ሰው
ጠፋኝ መላዬ፣ አንተ ነህ
ና መላዬ (ልቤ አልተመለሰም)፣ ሰው ማይተካህ (እንጃለት ያንተ ነኝ ያለው)
ና መላዬ (መተህ ና ይኸው ተረከበኝ)፣ የልቤን ጥም ቆራጭ አንተ ነህ (ይኸው ተረከበኝ)
ና መላዬ (ልቤ አልተመለሰም)፣ አንተ ኩሩ የሆንክ እንደልቡ ሰው (እንጃለት ያንተ ነኝ ያለው)
ጠፋኝ መላዬ (ይኸው ተረከበኝ)፣ አንተ ነህ (አንተ ነህ፣ ና መላዬ)
Written by: Tsedeniya Birhanu
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...