album cover
Aselamaliku
album cover
Aselamaliku wurde am 18. August 2010 von nahom records inc als Teil des Albums Beka veröffentlicht
AlbumBeka
18. August 2010
Labelnahom records inc
SpracheEnglish
BPM88
Melodizität
Akustizität
Valence
Tanzbarkeit
Energie

Songtexte

ሳቢሳ
ሳቢሳ
ጠብቂኝ እያልኩሽ
ጥለሺኝ ሄድሽሳ
በይ ተመለሺ
አንቺ ነጯ ሳቢሳ
አሰላማሌማሌኩም ሰላማሌማሌኩም
አሰላማሌማሌኩም ሰላማሌማሌኩም
ልንጎዳ ባህሬን ዱባይ (ሰላማሌማሌኩም)
ጥየቃ ዘመዴን ላይ (ሰላማሌማሌኩም)
እስኪ ልያት እህቴን (ሰላማሌማሌኩም)
በሰላም አገኛት ከሆን (ሰላማሌማሌኩም)
አታሰማኝ ጭንቀቷን (ሰላማሌማሌኩም)
አንድዬ ጠብቀው ቤቷን (ሰላማሌማሌኩም)
ልደረሳ ከመካው ጅዳ (ሰላማሌማሌኩም)
ከሀጢያቷ ነብሴ ብትፀዳ (ሰላማሌማሌኩም)
ይድረሰኝ የሼኾቹ ወግ (ሰላማሌማሌኩም)
ልወርውር ጠጠሯ ትውደቅ (ሰላማሌማሌኩም)
ሻሎማይ
ሻሎማይ
የኢትዮጵያ ልጅ ሻሎም
ከሊባኖስ ወደ ጆርዳን
ባገኝ ልሂድ ኢትዮጵያዊያን
ቅርቤ አይደሉ እስኪ ልያቸው
የናፈቁት ወንድማቸው
ልሳለማ ቤተ መቅደስ እዚያ አይደለች እየሩሳሌም
ልሳለማ ቤተ መቅደስ እዚያ አይደለች እየሩሳሌም
ኦ ሻሎም ኩልእሰራኤል ተራው እየሩሳሌም
ኦ ሻሎም ኩልኢስራኤል ተራው እየሩሳሌም
ኦ ሻሎም ኩልኢስራኤል ተራው እየሩሳሌም
ኦ ሻሎም ኩልኢስራኤል ተራው እየሩሳሌም
ኦ ሻሎም ደህና ነች አትበሉኝ ደህና
ካለየሁ እኔ አላምንምና (ኦ ሻሎም)
ይሰማል አረ ጩኸትሽ
እህቴ ሰላም ልበልሽ
አሰላማሌማሌኩም ሰላማሌማሌኩም
አሰላማሌማሌኩም ሰላማሌማሌኩም
ተሰደው ወጡ ከሀገር (ሰላማሌማሌኩም)
ስማቸው ልውጥ ነበረ (ሰላማሌማሌኩም)
መች ተለያየን በደም (ሰላማሌማሌኩም)
ቢኖሩ እየሩሳሌም (ሰላማሌማሌኩም)
እየሩሳሌም መቅደስ ነች (ሰላማሌማሌኩም)
ኢትዮጵያስ ደብሯ እኮ ነች (ሰላማሌማሌኩም)
ሁለቱ አንድነት አላቸው (ሰላማሌማሌኩም)
ባማሳያ ስም ሲጠራቸው (ሰላማሌማሌኩም)
ያገሬ ልጅ ደህና ነች ወይ (ሰላማሌማሌኩም)
ደህና ነች አትበሉኝ ደህና (ሰላማሌማሌኩም)
ካላየሁ እኔ አላምንምና (ሰላማሌማሌኩም)
ይሰማል አረ ጩኸትሽ
እህቴ ሰላም ልበልሽ
ከሊባኖስ ወደ ጆርዳን
ባገኝ ልሂድ ኢትዮጵያዊያን
ቅርቤ አይደሉ እስኪ ልያቸው
የናፈቁት ወንድማቸው
ልሳለማ ቤተ መቅደስ እዚያ አይደለች እየሩሳሌም
ልሳለማ ቤተ መቅደስ እዚያ አይደለች እየሩሳሌም
ኦ ሻሎም ኩልኢስራኤል ተራው እየሩሳሌም
ኦ ሻሎም ኩልኢስራኤል ተራው እየሩሳሌም
ኦ ሻሎም ኩልኢስራኤል ተራው እየሩሳሌም
ኦ ሻሎም ኩልኢስራኤል ተራው እየሩሳሌም
Written by: Richard Uglow
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...