Στίχοι

ነብሴ በምድር ያፀደቅሺኝ ልቤ በፍቅር ያጠመድሽኝ አለም በጀ ምን ይጎልብኛል ፍቅረ ንግስት አንቺን አድሎኛል መርጦኛል ነብሴ በምድር ያፀደቅሺኝ ልቤ በፍቅር ያጠመድሽኝ አለም በጀ ምን ይጎልብኛል ፍቅረ ንግስት አንቺን አድሎኛል መርጦኛል የህይወቴ ብርታት የጨለማው መብራት አንቺው መሆንሽን ልግለፀው በመኩራት ላንተ ትሁን ብሎ የፈጠረልኝን ላክብር ላመስግነው አንቺን ያቀደልኝ ትርታ ደምስሬ የአንድ ህይወቴ ግማሽ የእስትንፋሴ እስትንፋስ ነፍሴ ነፍሴ ነፍሴ እኮ ነሽ ትርታ ደምስሬ የአንድ ህይወቴ ግማሽ የእስትንፋሴ እስትንፋስ ነፍሴ ነፍሴ ነፍሴ እኮ ነሽ ነብሴ በምድር ያፀደቅሺኝ ልቤ በፍቅር ያጠመድሽኝ አለም በጀ ምን ይጎልብኛል ፍቅረ ንግስት አንቺን አድሎኛል መርጦኛል ነብሴ በምድር ያፀደቅሺኝ ልቤ በፍቅር ያጠመድሽኝ አለም በጀ ምን ይጎልብኛል ፍቅረ ንግስት አንቺን አድሎኛል መርጦኛል ልብሽ እና ልቤ እይ ሲናበቡ አምላክ አንድ አድርጎን በኪነ ጥበቡ የፀሎቴ ምላሽ የስለቴ ስምረት እንኳን ባንቺ በልዩዋ ፍጥረት ትርታ ደምስሬ የአንድ ህይወቴ ግማሽ የእስትንፋሴ እስትንፋስ ነፍሴ ነፍሴ ነፍሴ እኮ ነሽ ትርታ ደምስሬ የአንድ ህይወቴ ግማሽ የእስትንፋሴ እስትንፋስ ነፍሴ ነፍሴ ነፍሴ እኮ ነሽ ነፍሴ ነፍሴ ነፍሴ እኮ ነሽ ነፍሴ ነፍሴ ነፍሴ እኮ ነሽ ነፍሴ ነፍሴ ነፍሴ እኮ ነሽ
Writer(s): Tsehaye Yohannes Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out