Στίχοι

ፈልቀሽ የተገኘሽ ከሹበርት ራስ ከቤቶቨን ናላ ከሞዛርት መንፈስ ከሾፐን ትካዜ ከያሬድ ልቡና አሳምሮ ሰራሽ ዳዊት እንደገና ኧኸ ኧኸ ኧ ኧ ኸኸኸኸ አንቺ ሆዬ ልጅት አለም በትዝታሽ ጠፍቻለው ባቲ ቤቴን ብታሣየኝ አመልክታ ወደ አምባሰል ፈልቀሽ የተገኘሽ ከሹበርት ራስ ከቤቶቨን ናላ ከሞዛርት መንፈስ ከሾፐን ትካዜ ከያሬድ ልቡና አሳምሮ ሰራሽ ዳዊት እንደገና ሉሊት ባለዜማ ያሬዳዊት ሉሊት ባለዜማ ያሬዳዊት ሉሊት ባለዜማ ያሬዳዊት ሉሊት ባለዜማ ያሬዳዊት ኧህ እህህህ ብላቴና ብልሃቴ ና ኧህ እህህህ ኧህ እህህህ ብልሃቴ ና ብልሃቴ ና
Writer(s): Dawit Mengistu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out