Μουσικό βίντεο

Περιλαμβάνεται σε

Συντελεστές

PERFORMING ARTISTS
Ephrem Tamiru
Ephrem Tamiru
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Meselle Getahun
Meselle Getahun
Songwriter
Elias Woldemariam
Elias Woldemariam
Songwriter

Στίχοι

አየሁት አየሁት መውደድን አየሁት አየሁት አየሁት ሁሉንም አየሁት እንደአንቺ የሚስማማኝ የለም ያገኘሁት ሁሉንም አየሁት አየሁት አየሁት መውደድን አየሁት አየሁት አየሁት ሁሉንም አየሁት እንደአንቺ የሚስማማኝ የለም ያገኘሁት ሁሉንም አየሁት በስንት አጀብ መሀል በሰው ተከብቤ የአንቺን ጨዋታ ነው የሚራበው ልቤ በምቹ አልጋዬ ላይ እያጣሁ እንቅልፍ ከአንቺ ጎጆ ታዛ ያምረኛል ማረፍ ፍቅርን አንድ ሁለቴ ሞክሬው ነበረ ግን አንቺን ለመርሳት ውስጤ ተቸገረ ግን አንቺን ለመርሳት ውስጤ ተቸገረ ማን እንደሷ እላለው መልሼ እንደገና መውደድ እና ማፍቀር አንድ አይደሉምና መውደድ እና ማፍቀር አንድ አይደሉምና አሳይተሽኛል የፍቅርን ልዩ ጣዕም ለኔም ላንቺም የሚሆን ከየትም አይመጣም አባባል አይደለም ተረዳሁት አሁን ለካ ሰው አይረሳም የመጀመሪያውን ናፈቅሽኝ ገላዬ ናፈቅሽኝ ገላዬ ናፈቅሽኝ ገላዬ የመጀመሪያዬ ናፈቅሽኝ ገላዬ ናፈቅሽኝ ገላዬ ናፈቅሽኝ ገላዬ የመጀመሪያዬ ናፈቅሽኝ ገላዬ ናፈቅሽኝ ገላዬ ናፈቅሽኝ ገላዬ የመጀመሪያዬ ናፈቅሽኝ ገላዬ ናፈቅሽኝ ገላዬ ናፈቅሽኝ ገላዬ የመጀመሪያዬ አየሁት አየሁት መውደድን አየሁት አየሁት አየሁት ሁሉንም አየሁት እንደአንቺ የሚስማማኝ የለም ያገኘሁት ሁሉንም አየሁት አየሁት አየሁት መውደድን አየሁት አየሁት አየሁት ሁሉንም አየሁት እንደአንቺ የሚስማማኝ የለም ያገኘሁት ሁሉንም አየሁት ሰው ማፍቀር አንዴ ነው በህይወት ዘመን ከራስ በላይ ወዶ ቤዛ እስከመሆን እኔም ከአሁን ወዲያ ሌላ መቼ ያምረኛል ፍቅር ብሎ ጣጣ በአንቺ ወቶልኛል ፍቅርን በጠዋቱ ያስተማርሽው ልቤ እንዳለምድ አረገኝ ሌላ ሰው ቀርቤ እንዳለምድ አረገኝ ሌላ ሰው ቀርቤ በስራ በእረፍቴ ስጫወት ሳወጋ ሀሳቤ በመሀል ይጓዛል ከአንቺ ጋራ ሀሳቤ በመሀል ይጓዛል ከአንቺ ጋራ አንቺን አጣው እንጂ መፅናኛ አግንቻለው ትዝታሽን ወዳጅ አርጌ እኖራለው ከስንት አንድ ሰው ነው በኪዳን ተሳስሮ ከመጀመሪያው ጋር የሚዘልቀው አብሮ ነይ ነይ ገላዬ ነይ ነይ ገላዬ ነይ ነይ ገላዬ የመጀመሪያዬ ነይ ነይ ገላዬ ነይ ነይ ገላዬ ነይ ነይ ገላዬ የመጀመሪያዬ ነይ ነይ ገላዬ ነይ ነይ ገላዬ ነይ ነይ ገላዬ የመጀመሪያዬ ነይ ነይ ገላዬ ነይ ነይ ገላዬ ነይ ነይ ገላዬ የመጀመሪያዬ
Writer(s): Elias Woldemariam, Meselle Getahun Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out