Credits

PERFORMING ARTISTS
aschalew fetene
aschalew fetene
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Temesgen Weldeyesus
Temesgen Weldeyesus
Songwriter

Lyrics

እየተከፈለ ልቤ እንደ ግራምጣ
ዘንድሮስ የአመመኝ የእንች ፍቅር ጣጣ
ወስፌሽን ያዥና እንደሰፌድ ስፊው
አይተርተር ልቤ ባንቺው ነው ማረፊያው
እግር እየሄደ ልቋደስ ቢል ሲያምረኝ
የቅን ገበታዬን ብቀምሰው ጣፈጠኝ
መልክሽ አበዛዙ ሲያስደንቀኝ ዉየው
ዉርጩ ሲጠዘጥዝ እምባየን አሞቀው
እምባየን አሞቀው
እምባየን አሞቀው
አዋዋዎዋ
እንዳር ሸጊና ኋ
ሽቱ ሐሪውዳ ታምንኋ
አታጅ ካትኋ ማቤሪዳ
ሽቱ ሐሪውዳ ዳንዱሪዳ
አባጅ ካስኳ ማቤሪዳ
ሽቱ ሐሪውዳ ዳንዱሪዳ
እዜኙስ ዳሪ ዳሪሳ
አግፅኋ አዋ ጀራሳ
እናማ አዋ ናንትሳ
ዝክስቴት አርጓ ጋይኚሳ
አዎዎዎዎዎ ጅ
አዎዎዎዎዎ
አለቅሳለሁ ስምል እግዜር ቅጣኝ ብዬ
ቅዱስ የንጉስ ቃል ቢሰጠኝ ተስዬ
ምጤን አጣጣምኩት ማልቀስ ተከልክሎ
መንኮሰ እምባዬ ለአምላኩ ተስሎ
ኩራት የፃፍኩበት ቀለም ከሰመና
መልክሽ እያሻረው እግሬ ታጥቦ ፀና
እባክሽ አባክሽ ታረቂኝ
ተይ አታስጨንቂኝ
Written by: Temesgen Weldeyesus
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...