Letras

እምባዬን ሁሉ ባንቺ ሃዘን አፈሰስኩኝ በዚህ አለም መፈጠሬን አማረርኩኝ እምባዬ ፈሶ አልፎልኛል ያንቺ እንባ ግን ይቀጥላል መጀመርያ አንቺን ሳገኝ ተደስቼ እውነት መስሎኝ ልቤን ሰጠሁሽ ተዝናንቼ ከሴቶቹ ሁሉ አብልጬ አንቺን ወደድኩ ተሳስቼ ከሴቶቹ ሁሉ አብልጬ አንቺን ወደድኩ ተሳስቼ ቁጭ ካልኩበት አስነስተሽ ተዋውቀሽኝ ጠብቀኝ ብለሽ ሳላስበው ተለየሺኝ ካንቺ ወዲያ ሴት አላምንም ለማግኘትም አልሞክርም ካንቺ ወዲያ ሴት አላምንም ለማግኘትም አልሞክርም እምባዬን ሁሉ ባንቺ ሀዘን አፈሰስኩኝ በዚህ አለም መፈጠሬን አማረርኩኝ እምባዬ ፈሶ አልፎልኛል ያንቺ እምባ ግን ይቀጥላል እምባዬ ፈሶ አልፎልኛል ያንቺ እምባ ግን ይቀጥላል ያለፈ አልፏል ካሁን ወዲ አንገናኝም እንደ ድሮው የማከብርሽ አይመስለኝም ይቅርታ ብትይ አልቀበልም ካንቺ ወዲያ ሴት አላምንም ይቅርታ ብትይ አልቀበልም ካንቺ ወዲያ ሴት አላምንም ካንቺ ወዲያ ሴት አላምንም ካንቺ ወዲያ ሴት አላምንም
Writer(s): Beyene Girma Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out