Video musical

Créditos

PERFORMING ARTISTS
Girma Tefera Kassa
Girma Tefera Kassa
Performer
COMPOSITION & LYRICS
RR
RR
Songwriter

Letra

ፈተና ሆኖብኛል ፈተናም ሆኖብኛል ፈተና ሆኖብኛል ፈተናም ሆኖብኛል በሄድሽበት ልሄድ ሳላይሽ ያመኛል ፈተና ሆኖብኛል ፈተናም ሆኖብኛል ፈተና ሆኖብኛል ፈተናም ሆኖብኛል እንኳን ሳቅ ጨዋታሽ ቁጣሽም ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል ስትሄጂ የኔ አለም ከፍቶኛል የኔን ስቃይ እንኳን የታቀፍቁት ይታመማል ባዳም ከነገርኩት ርቀሽኛል ይህንን አውቃለሁ ስከተልሽ ሁሌም እኖራለሁ አቅፌም ባላወራት ይቀልልኛል ሳያት አትውሰድብኝ ጌታ ከማልደርስበት ቦታ አቅፌም ባላወራት ይቀልልኛል ሳያት አትውሰድብኝ ጌታ ከማልደርስበት ቦታ ፈተና ሆኖብኛል ፈተናም ሆኖብኛል ፈተና ሆኖብኛል ፈተናም ሆኖብኛል በሄድሽበት ልሄድ ሳላይሽ ያመኛል ፈተና ሆኖብኛል ፈተናም ሆኖብኛል ፈተና ሆኖብኛል ፈተናም ሆኖብኛል እንኳን ሳቅ ጨዋታሽ ቁጣሽም ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል ስትሄጂ የኔ አለም ከፍቶኛል ደከምኩ አልል ሁሌም ልከተልሽ ብትከፊም ቶሎ ልድረስልሽ ምን አውቄ ምን ቢገጥምሽ ክፉም ነገር ችዬ ልከልልሽ አቅፌም ባላወራት ይቀልልኛል ሳያት አትውሰድብኝ ጌታ ከማልደርስበት ቦታ አቅፌም ባላወራት ይቀልልኛል ሳያት አትውሰድብኝ ጌታ ከማልደርስበት ቦታ አቅፌም ባላወራት ይቀልልኛል ሳያት አትውሰድብኝ ጌታ ከማልደርስበት ቦታ አቅፌም ባላወራት ይቀልልኛል ሳያት አትውሰድብኝ ጌታ ከማልደርስበት ቦታ
Writer(s): Alemayehu Demeke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out