Letra

ላልከዳሽ ቃል አለብኝ ላልጠላሽ ፍቅር አለብኝ አሀሀሀሀ ብርቅሽ ማን ሊሆነኝ አልጨክን ከጎንሽ ነኝ አሀሀሀሀ ብጠይኝም አልጠላሽ ብተይኝም አልተዉሽ አካል ሰዉ የኔ እምነቴ ቢገባሽ አንቺ እኮ ነሽ አንቺ እኮ ነሽ አንቺ እኮ ነሽ አምነሽ ሰዉ አታምኚ ተጠራጣሪ ነሽ (አዬዬዬዬይ) ወይ እንዳትጠይ ተፈቃሪ ሰዉ ነሽ አይኔ ሌላ አያይም ሰዉ አለ ከልቤ እንደ ዘበት ነበር ያስገባሁሽ ስቤ ቃል ልግባ ደግሜ አልከዳሽም በቃ ጉድፍ መሳይ ነገር ካልገባብን ጣልቃ እያደር ስር ሰዷል ፀንቷል መሰረቱ ጥዬሽ የት ልገባ ተንዶብኝ ቤቱ ጥዬሽ የት ልገባ ተንዶብኝ ቤቱ ጥዬሽ የት ልገባ (ሳብ) ላልከዳሽ ቃል አለብኝ ላልጠላሽ ፍቅር አለብኝ (አሀሀሀሀ) ብርቅሽ ማን ሊሆነኝ አልጨክን ከጎንሽ ነኝ (አሀሀሀሀ) ብጠይኝም አልጠላሽ ብተይኝም አልተዉሽ አካል ሰዉ የኔ እምነቴ ቢገባሽ አንቺ እኮ ነሽ አንቺ እኮ ነሽ አንቺ እኮ ነሽ አብረን ከረምን እንጂ ልቤን አታዉቂዉም አንቺዉ ዘንበል ብሎ አለዉ አትይም በቃሌ ስመካ ተኩራሪ ስኮራ ፍቅር አለኝ ከልብሽ አደራን አደራ አይክፋዉ ግንባርሽ ተማመኚ በኔ ከፍትፍትሽ ፊትሽ ይሻለኛል እኔ የልቤ መግቢያዉን ቁልፉን ላስረክብሽ ደስ ላሰኝሽ እንጂ ለምን ላስቀይምሽ ደስ ላሰኝሽ እንጂ ለምን ላስቀይምሽ (ደስ ደስ) አምነሽ ሰዉ አታምኚ ተጠራጣሪ ነሽ (አዬዬዬዬይ) ወይ እንዳትጠይ ተፈቃሪ ሰዉ ነሽ (አዎ) አይኔ ሌላ አያይም ሰዉ አለ ከልቤ (አዬዬዬዬይ) እንደ ዘበት ነበር ያስገባሁሽ ስቤ ቃል ልግባ ደግሜ አልከዳሽም በቃ ጉድፍ መሳይ ነገር ካልገባብን ጣልቃ እያደር ስር ሰዷል ፀንቷል መሰረቱ ጥዬሽ የት ልገባ ተንዶብኝ ቤቱ ትቼሽ የት ልገባ ተንዶብኝ ቤቱ ቃል ልግባ ደግሜ አልከዳሽም በቃ ጉድፍ መሳይ ነገር ካልገባብን ጣልቃ እያደር ስር ሰዷል ፀንቷል መሰረቱ ትቼሽ የት ልገባ ተንዶብኝ ቤቱ ጥዬሽ የት ልገባ ተንዶብኝ ቤቱ ጥዬሽ አ የት የት ጥዬሽ የት ልገባ የት ጥዬሽ ዬት ልገባ አልከዳሽም
Writer(s): Neway Debebe Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out