Letra

እስከመቼ እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: እኽኽ እስከመቼ እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ያዘላልቀናል እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ገና ብዙ መንገድ እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ብዙ ይቀረናል እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: እስቲ ፈጠን ፈጠን እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: እግር ተራመድ እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ምን ያኳትንሀል እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: አመድ ለአመድ እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: አይ አይ አይ እኽኽ እሰከመቼ እኽኽ: አእ አእ አእ ልቤ በፍርሃት: እጅግ ተበክሏል በርሃብ በጥማት: ሰውነቴ ዝሏል እግሬ አልንቀሳቀስ: እጄ አልሰራ ብሏል ጆሮዬም አልሰማ: አይኔም አላይ ብሏል የራበኝ እንጀራው: ወይ እህሉ መስሏቸው የጠማኝ ወተቱ: ወይ ጠጁ መስሏቸው ችግሬ ጭንቀቴ: ምንጩ ያልገባቸው ያቺ ሰው ተራበች: ሲሉኝ ሰማዋቸው እኔን የራበኝ ፍቅር ነው: እኔን የራበኝ ፍቅር እኔን የራበኝ ፍቅር ነው: እኔን የራበኝ አይ አይ አይ እኔን የራበኝ ፍቅር: እኔን የራበኝ ፍቅር ነው እኔን የራበኝ: አይ አይ አይ እኔን የራበኝ ፍቅር: እኔን የራበኝ እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: እኽኽ እስከመቼ እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ያዘላልቀናል እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ገና ብዙ መንገድ እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ብዙ ይቀረናል እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: አበባው ሲረግፍ እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ስሩ ሲበጣጠስ እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ዝም ብለህ አትየው እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: ወድቆ ሲበሰብስ እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: አይ አይ አይ እኽኽ እስከመቼ እኽኽ: አይ አሀይአይ ጎጃም ያረሰውን: ለጎንደር ካልሸጠ ጎንደር ያረሰውን: ለጎጃም ካልሸጠ የሸዋ አባት ልጁን: ለትግሬ ካልሰጠ የሀረር ነጋዴ: ወለጋ ካልሸጠ ፍቅር ወዴት ወዴት: ወዴት ዘመም ዘመም ሀገርም አለችኝ: ወገኔ ነው ህመም ስሩ እንዳይበጠስ: መቋጠሪያው ደሙ "አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ቀለሙ" እኔን የራበኝ ፍቅር ነው: እኔን የራበኝ ፍቅር እኔን የራበኝ ፍቅር ነው: እኔን የራበኝ አይ አይ አይ እኔን የራበኝ ፍቅር: እኔን የራበኝ ፍቅር ነው እኔን የራበኝ አይ አይ አይ: እኔን የራበኝ እኔን የራበኝ ፍቅር ነው: እኔን የራበኝ ፍቅር እኔን የራበኝ ፍቅር ነው: እኔን የራበኝ አይ አይ አይ እኔን የራበኝ ፍቅር: እኔን የራበኝ ፍቅር ነው እኔን የራበኝ አይ አይ አይ እኔን የራበኝ ፍቅር: እኔን የራበኝ ፍቅር ነው እኔን የራበኝ አይ አይ አይ እኔን የራበኝ ፍቅር ነው: እኔን የራበኝ ፍቅር እኔን የራበኝ ፍቅር ነው: እኔን የራበኝ አይ አይ አይ እኔን የራበኝ ፍቅር: እኔን የራበኝ ፍቅር ነው እኔን የራበኝ አይ አይ አይ እኔን የራበኝ ፍቅር: እኔን የራበኝ ፍቅር ነው እኔን የራበኝ አይ አይ አይ እኔን የራበኝ ፍቅር: እኔን የራበኝ ፍቅር ነው እኔን የራበኝ አይ አይ አይ
Writer(s): Gigi Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out