Créditos

ARTISTAS INTÉRPRETES
Tibebu Workyie
Tibebu Workyie
Canto
PRODUCCIÓN E INGENIERÍA
Dagmawi Ali .
Dagmawi Ali .
Ingeniería de mezcla

Letra

ልግለፅልሽ በምን ቋንቋ በምን ዘዴ
አልገባሽ አለ አንቺን መውደዴ
ልግለፅልሽ በምን ቋንቋ በምን ዘዴ
አልገባሽ አለ አንቺን መውደዴ
በሃሳቤማ ከእቅፌ ገብተሽ ሞቆኛል (ሞቆኛል)
በእዉኔ ሳጣሽ ደሞ ይበርደኛል
ያላንቺ አልቻልኩም ምን ይሻለኛል
ጥላቻ አይሉት ወይም ፍራቻ ፍራቻ (ፍራቻ)
ቸገረኝ እኔ ምስጢሩን መፍቻ
የምትሸግንኝ በአይንሽ ብቻ
እመላለሳለሁ በቤትሽ ደጃፍ
ብናወራ ብዬ ገጥመን አፍ ለአፍፍ
ብናወራ ብዬ ገጥመን አፍ ለአፍፍ
በሃሳብ በሰቀቀን እንዲህ ከምጎዳ
እሺ ወይም እምቢ ንገሪኝ ልረዳ
እሺ ወይም እምቢ ንገሪኝ ልረዳ
አይገባሽም ዎይ አትረጅም ዎይ
ልግለፅልሽ በምን ቋንቋ በምን ዘዴ
አልገባሽ አለ አንቺን መውደዴ
ልግለፅልሽ በምን ቋንቋ በምን ዘዴ
አልገባሽ አለ አንቺን መውደዴ
አሃዱ ብዬ ባንቺ የጀመርኩት ፍቅር ፍቅር
ደፋ ቀና ስል ዉሉ እንዲሰምር
ሆድ አይብስም ወይ መና ሲቀር
ትኖር እንደሆን ገብተሽ ከልቤ ከልቤ ከልቤ
ከተረዳሺኝ አንቺን መራቤን
ጅማሬ ይፅና ይቋጭ ሃሳቤ
እመላለሳለሁ በቤትሽ ደጃፍ
ብናወራ ብዬ ገጥመን አፍ ለአፍፍ
ብናወራ ብዬ ገጥመን አፍ ለአፍፍ
በሃሳብ በሰቀቀን እንዲህ ከሚጎዳ
እሺ ወይም እምቢ ንገሪኝ ልረዳ
እሺ ወይም እምቢ ንገሪኝ ልረዳ
አይገባሽም ዎይ
አትረጅም ዎይ
አንቺን አብልጬ ከራሴ
አስሬ መመላለሴ
ባይሽ እኮ ነው እንደነፍሴ
አንቺን አብልጬ ከራሴ
አስሬ መመላለሴ
ባይሽ እኮ ነው እንደነፍሴ
አንቺን አብልጬ ከራሴ
አስሬ መመላለሴ
ባይሽ እኮ ነው እንደነፍሴ
አንቺን አብልጬ ከራሴ
አስሬ መመላለሴ
ባይሽ እኮ ነው እንደነፍሴ
Written by: Tibebu Workyie
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...