Video musical

Créditos

PERFORMING ARTISTS
Karsh Kale
Karsh Kale
Percussion
COMPOSITION & LYRICS
Ejigayehu "Gigi" Shibabaw
Ejigayehu "Gigi" Shibabaw
Songwriter

Letra

ጎራው ና ጎራው ና ጎራው ና ጎራው ና ሀገሬ ኢትዮጵያ ተራራሽ ማማሩ እምዬ ኢትዮጵያ ተራራሽ ማማሩ ወንዙና ጅረቱ ኩሬው ሸንተረሩ ወንዙና ጅረቱ ኩሬው ሸንተረሩ አይርብ አይጠማውም አይከፋውም ደሜ አይርብ አይጠማውም አይከፋውም ደሜ ቢርበኝ እበላለሁ ቀጋውን ለቅሜ ቢርበኝ እበላለሁ እንኮዩን ለቅሜ እሾህ እንኮዩን እንጆሪ ለቆሜ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አይክፋሽ እናቴ ምንም ደሃ ብሆን አለሁ በሕይወቴ ጎትጉችኝ እስቲ አንቂኝ ከእንቅልፌ ቤቴን ሳላፀዳ እንዳልቀር ሰንፌ ቀኔን ሳላሳምር እንዳልቀር ሰንፌ ሳልስቅ ሳልጫወት እንዳልቀር ሰንፌ እምዬ እናት ዓለም እስቲ አንቂኝ ከእንቅልፌ እምዬ እናት ሀገር እስቲ አንቂኝ ከእንቅልፌ ክፉ ገዢ መጣ ደጉ ንጉስ መጣ ሁሉም ይሄዳሉ እንዳመጣጣቸው ክፉ ንጉስ መጣ ደጉ ንጉስ መጣ ሁሉም ይሄዳሉ እንዳመጣጣቸው ሳቅና ለቅሶሽን አይገዙትምና ሁሉም ይሄዳሉ እንዳመጣጣቸው ሳቅና ለቅሶሽን አይገዙትምና አትፍሪ እናት ዓለም ኑሪልኝ በጤና ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
Writer(s): Bill Laswell, Ejigayehu Shibabaw Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out