album cover
Amnalew
album cover
Amnalew est sorti le 3 mai 2019 par ela records dans le cadre de l'album Balambaras
Released3 mai 2019
Labelela records
LangueEnglish
BPM152
Qualité mélodique
Acoustique
Valence
Dansabilité
Énergie

Paroles

ቀኑ መሽቶ ነጋልኝ
ሳስብሽ አንቺን
ምን ባደርግ ይሆን
ይሆን
ማገኘው ሰላሜን
ወይ አላገኘውሽ
ወይ አላጣውሽ
ባትኖሪም ከጎኔ
ጎዳኝ ፍቅርሽ
ጎዳኝ ፍቅርሽ
እዘኝልኝ ባከሽ
ጎዳኝ ፍቅርሽ
ጎዳኝ ፍቅርሽ
እዘኝልኝ ባከሽ
ተራራውን ባልንድ
ባላፈርሰው ችዬ
ምን ያልሆንኩት አለ
አንቺን አገኝ ብዬ
አምናለው አይወድቅም
በከንቱ ድካሜ
አጥቼሽ አልኖርም
አጥቼሽ አልኖርም
ሠርጸሻል በደሜ
አጥቼሽ አልኖርም
አጥቼሽ አልኖርም
ሠርጸሻል በደሜ
አምናለው
ደግሞም አምኛለው
ቀጣኝ እንጂ ፍቅርሽ
እኔ እኔ እኔ አገኝሻለው
አምናለዉ
ደግሞም አምኛለው
ከምወድሽ በላይ
ገና ገና
ገና ወድሻለው
ቀኑ መሽቶ ነጋልኝ
ሳስብሽ አንቺን
ምን ባደርግ ይሆን
ይሆን
ማገኘው ሰላሜን
ወይ አላገኘውሽ
ወይ አላጣውሽ
ባትኖሪም ከጎኔ
ጎዳኝ ፍቅርሽ
ጎዳኝ ፍቅርሽ
እዘኝልኝ ባከሽ
ጎዳኝ ፍቅርሽ
ጎዳኝ ፍቅርሽ
እዘኝልኝ ባከሽ
ዛሬም ሐያል ፍቅር
አለሽ በልቤ ላይ
አንቺው እራስሽን
ከምቶጂው በላይ
ከራስ በላይ ንፉስ
አንደሆነ ባውቅም
እራሴን አንዳንቺ
እራሴን አንዳንቺ
ወድጄው አላውቅም
አምናለው
ደግሞም አምኛለው
ቀጣኝ እንጂ ፍቅርሽ
እኔ እኔ እኔ አገኝሻለው
አምናለዉ
ደግሞም አምኛለው
ከምወድሽ በላይ
ገና ገና
ገና ወድሻለው
Written by: Gosaye kelemu Zewde
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...