गाने

Yo! yo! Mic check mic check Aha Yo! This is Elijah Aha This is Abel and Chacha Wooo aha yo You know what this is You know what it is Come at night baby Come at night baby Yo yo! yo yo! ነይ ነይ ኧረ ነይ አንቺ ሳቂታ የምን ዝምታ ሞልቶ ጨዋታ ነይ ማታ ማታ (I said come at night baby) ነይ ነይ ኧረ ነይ አንቺ ሳቂታ የምን ዝምታ ሞልቶ ጨዋታ ነይ ማታ ማታ (That's right) ነይ ማታ ማታ ማታ ማታ የምን መኝታ ዘና ፈታ በይ ይመችሻል ለጨዋታ በይ ጠጋ ጠጋ ጠጋ ጠጋ ጠጋ በይ አምሮሽ ከሚቀር በዝምታ ከምታይ ማታ ማታ ነይ ማታ ማታ ማታ ነይ ማታ ማታ ማታ ነይ ማታ ማታ ማታ ነይ ማታ አንቺም ነይ አንተም ና ገና ነው ጭፈራ በደማቁ ምሽት መልቶናል ዳንኪራ ለሀዘን ማምለጫ ደስታ ነው ከለላ ሁሉን ተውት እና አቦ ኑ እንደገና ሁሌ ጨዋታ ሁሌ ደስታ ነይ ነይ ተይና የምን ዝምታ ሁሌ ጨዋታ ሁሌ ደስታ ነይ ነይ ተይና የምን ዝምታ ነይ ማታ ማታ ማታ ማታ የምን መኝታ ዘና ፈታ በይ ይመችሻል ለጨዋታ በይ ጠጋ ጠጋ ጠጋ ጠጋ ጠጋበይ አምሮሽ ከሚቀር በዝምታ ከምታዪ ማታ ማታ ነይ ማታ ማታ ማታ ነይ ማታ ማታ ማታ ነይ ማታ ማታ ማታ ነይ ማታ አንቺም ነይ አንተም ና ገና ነው ጭፈራ በደማቁ ምሽት መልቶናል ዳንኪራ ለሀዘን ማምለጫ ደስታ ነው ከለላ ሁሉን ተውት እና አቦ ኑ እንደገና ሁሌ ጨዋታ ሁሌ ደስታ ነይ ነይ ተይና የምን ዝምታ ሁሌ ጨዋታ ሁሌ ደስታ ነይ ነይ ተይና የምን ዝምታ መጨናነቁ መዘዝ አለው ሁሉን ትቶ መደሰት ነው አንዴ ልቀቅይው እኔ ገብቶኛል ሳቅ ጨዋታ ይሻለኛል የልብ አይደንቅም ረጋ ብለሽ ነይ ንገሪኝ ልካፈልሽ በይ አብሽር እንረጋጋ መደሰትሽ አለው ዋጋ መጨናነቁ መዘዝ አለው ሁሉን ትቶ መደሰት ነው አንዴ ልቀቅይው እኔ ገብቶኛል ሳቅ ጨዋታ ይሻለኛል የልብ አይደንቅም ረጋ ብለሽ ነይ ንገሪኝ ልካፈልሽ በይ አብሽር እንረጋጋ መደሰትሽ አለው ዋጋ
Writer(s): Singleton Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out