Lirik

እንከን የሌለብሽ ከግር እስከ ራስሽ ሴትን አስከባሪ እኔ ነኝ ባይ ማነሽ አለሁ የምትዪ ግሩም ድንቅ የሆንሽ ወይዘሪት ኢትዮጵያ ምን ትጠብቂያለሽ ፍጹም ኢትዮጵያዊት አይናማ ደማማ ወይዘሪት ኢትዮጵያ ቆንጅት እኔ ነኝ ባይ ተራመጅ ወደፊት ውጪ ባደባባይ እንቃወማለን አንቺን በክፉ የሚያይ እንከን የሌለብሽ ከግር እስከ ራስሽ ሴትን አስከባሪ እኔ ነኝ ባይ ማነሽ ፍጹም ኢትዮጵያዊት አይናማ ደማማ ወይዘሪት ኢትዮጵያ ቆንጅት እኔ ነኝ ባይ ተራመጅ ተራመጅ ወደፊት ውጪ ባደባባይ እንቃወማለን አንቺን በክፉ የሚያይ
Writer(s): Beyene Girma Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out