Video Musik

Ditampilkan Di

Dari

PERFORMING ARTISTS
Alemayehu Hirpo
Alemayehu Hirpo
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Alemayehu Hirpo
Alemayehu Hirpo
Songwriter
Gossaye Tesfaye
Gossaye Tesfaye
Songwriter

Lirik

ያስብሻል ልቤ ያስብሻል ያስብሻል ልቤ ያስብሻል ውሎ ማደሩ ታከተዉ አልቻለም ፍጹም ለመተዉ ያስብሻል ያስብሻል ልቤ ያስብሻል ያስብሻል ልቤ ያስብሻል ውሎ ማደሩ ታከተዉ አልቻለም ፍጹም ለመተዉ ያስብሻል ብቻዬን ከቤቴ ቁጭ ብቻዬን ብቻዬን ባስታወስኩሽ ቁጥር ብቻዬን ባስታወስኩሽ ቁጥር ብቻዬን አንቺ የሌለሽበት ብቻዬን ስትጠብ ምድር ብቻዬን ስትጠበኝ ምድር ብቻዬን ናፍቆት ስንቄን ይዜ ብቻዬን በሐሳብ እየዋኘዉ ብቻዬን ባሳብ እየዋኘዉ ብቻዬን ከትዝታ ባህር ብቻዬን ሰምጬልሻዉ ብቻዬን ሰምጬልሻዉ ዛሬ (ዛሬ) ነይ አጫዉችኝ ባይሆን (ባይሆን) ተስፋ ስጭኝ ልብሽ (ልብሽ) ይሁን ከኔ ናፍቆት (ናፍቆት) ሰቀቀኔ ዛሬ (ዛሬ) ነይ አጫዉችኝ ባይሆን (ባይሆን) ተስፋ ስጭኝ ልብሽ (ልብሽ) ይሁን ከኔ ናፍቆት (ናፍቆት) ሰቀቀኔ እድለኛ ነሽ አንቺ... እድለኛ እድለኛ ነሽ አንቺ... እድለኛ ያስብሻል ልቤ ያስብሻል ያስብሻል ልቤ ያስብሻል ውሎ ማደሩ ታከተዉ አልቻለም ፍጹም ለመተዉ ያስብሻል ያስብሻል ልቤ ያስብሻል ያስብሻል ልቤ ያስብሻል ውሎ ማደሩ ታከተዉ አልቻለም ፍጹም ለመተዉ ያስብሻል ብቻዬን ከቤቴ ቁጭ ብዬ ብቻዬን ባስታወስኩሽ ቁጥር ብቻዬን ባስታወስኩሽ ቁጥር ብቻዬን አንቺ የሌለሽበት ብቻዬን ስትጠብ ምድር ብቻዬን ስትጠበኝ ምድር ብቻዬን ናፍቆት ስንቄን ይዜ ብቻዬን በሐሳብ እየዋኘዉ ብቻዬን ባሳብ እየዋኘዉ ብቻዬን ከትዝታ ባህር ብቻዬን ሰምጬልሻዉ ብቻዬን ሰምጬልሻዉ ዛሬ (ዛሬ) ነይ አጫዉችኝ ባይሆን (ባይሆን) ተስፋ ስጭኝ ልብሽ (ልብሽ) ይሁን ከኔ ናፍቆት (ናፍቆት) ሰቀቀኔ ዛሬ (ዛሬ) ነይ አጫዉችኝ ባይሆን (ባይሆን) ተስፋ ስጭኝ ልብሽ (ልብሽ) ይሁን ከኔ ናፍቆት (ናፍቆት) ሰቀቀኔ ዛሬ (ዛሬ) ነይ አጫዉችኝ ባይሆን (ባይሆን) ተስፋ ስጭኝ ልብሽ (ልብሽ) ይሁን ከኔ ናፍቆት (ናፍቆት) ሰቀቀኔ ዛሬ (ዛሬ) ነይ አጫዉችኝ ባይሆን (ባይሆን) ተስፋ ስጭኝ ልብሽ (ልብሽ) ይሁን ከኔ ናፍቆት (ናፍቆት) ሰቀቀኔ
Writer(s): Danial Tekle Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out