Video Musik

Dari

PERFORMING ARTISTS
Tsedi
Tsedi
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tsedeniya Birhanu
Tsedeniya Birhanu
Songwriter

Lirik

ልቤ ሁልጊዜ እሱን ይለኛል ሁልጊዜ ይለኛል ኧረ ሸግዬ ናፈቀኝ በጣም ኧረ ሸግዬ አልመጣም አ ይኔ ናፍቋል አንተን ሳላይህ አላድርም ዛሬስ ይነጋል አው ፀሐይ ጠልቋል ከመጣህ ጨረቃ ነው ፊትህ ያበራል ታይቷል አሉ በመንገደኛው ይንገሩኛ የት ላግኘው ወዴት ላግኘው የት ላግኘው ሲናፍቀኝ ነው የዋለው ደስታዬ ነው በእጁ ያለው ወዴት ላግኘው ወዴት ላግኘው ይታየኛል አቤት ሳገኘው ይታየኛል አቤት ሳገኘው ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ ያዴ ጃሌኮ በሬዳኮ ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ ያዴ ጃሌኮ በሬዳኮ አይ ናፍ ገመቹ ሲያዱ ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ ያዴ ጃሌኮ ሲያዱ ሉቡ ሉቡ በሬደኮ አንተ ነህ ከኔ አለህ ከሃሳቤ ሁልጊዜ ነህ ከኔ የት ነህ ሸግዬ ናፈቀኝ በጣም ቀረህ ሸግዬ ሳትመጣ አ ይኔ ናፍቋል አንተን ሳላይህ አላድርም ዛሬስ ይነጋል አው ፀሐይ ጠልቋል ከመጣህ ጨረቃ ነው ፊትህ ያበራል ታይቷል አሉ በመንገደኛው ይንገሩኛ የት ላግኘው ወዴት ላግኘው የት ላግኘው ሲናፍቀኝ ነው የዋለው ደስታዬ ነው በእጁ ያለው ወዴት ላግኘው ወዴት ላግኘው ይታየኛል አቤት ሳገኘው ይታየኛል አቤት ሳገኘው ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ ያዴ ጃሌኮ በሬዳኮ ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ ያዴ ጃሌኮ በሬዳኮ አይ ናፍ ገመቹ ሲያዱ ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ ያዴ ጃሌኮ ሲያዱ ሉቡ ሉቡ በሬደኮ የከንፈርህ የፍቅር ቅምሻ የነፍሴ ሀሴት ነው ማጣፈጫ ልቤ ይረካል ሌላ ምን ልሻ ከደረትህ ከሰፊው እርሻ ያንተ እቅፍ ነው የኔ መድረሻ አልፈልግም ሌላ መድረሻ ይታየኛል አቤት ሳገኘው ይታየኛል አቤት ሳገኘው ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ ያዴ ጃሌኮ በሬዳኮ ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ ያዴ ጃሌኮ በሬዳኮ አይ ናፍ ገመቹ ሲያዱ ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ ያዴ ጃሌኮ ሲያዱ ሉቡ ሉቡ በሬደኮ ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ ያዴ ጃሌኮ በሬዳኮ ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ ያዴ ጃሌኮ በሬዳኮ አይ ናፍ ገመቹ ሲያዱ ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ ያዴ ጃሌኮ ሲያዱ ሉቡ ሉቡ በሬደኮ
Writer(s): Samuel Alemu, Tsedeniya Birhanu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out