Lirik

የሞተን በቃሉ የሚያነሳ ደግሞም የሚፈውስ ሳይታይ ጠባሳ ምስክር ለሚሻ እኔ አለሁ በስሙ አምኜ ተፈውሻለሁ እንኳን ፊቱ ያለሁቱ ዳኑ ከጀርባ የነኩቱ ኢየሱስ ብሉ የተጣራ በልቷል ፈውስን እንደ እንጀራ እንኳን ስሙን ያመንኩቱ ዳኑ ከጀርባ የነኩቱ ኢየሱስ ብሉ የተጣራ በልቷል ፈውስን እንደ እንጀራ ፈውስን እንደ እንጀራ አሃሃ እንደ እንጀራ ፈውስን እንደ እንጀራ አሃሃ እንደ እንጀራ ሀገር የሚያውቃት ከቤተ መቅደስ ስትመላለስ ለፈውሷ ሳይሆን አምላኳን ወዳ ቀድማ የምትደርስ ያሸማቀቃት ያስጎበጣትን ጀርባዋ ላይ ይዛ ስትገባ ለካ ቀደሟታል ቅኖች የሚያይ ቢዳስሳት ጌታዋ ተፈወሰ ጀርባዋ ወደቀላት ቀንበሩ ስለመጣ መምህሩ አዳኝ መጥቷል (መምህሩ) ፍቅር መጥቷል (መምህሩ) ንጉስ መጥቷል (መምህሩ) ፈዋሽ መጥቷል (መምህሩ) (መምህሩ) (መምህሩ) (መምህሩ) ደከመኝ ሳትል ተመላለሰች ህመሟን ይዛ እቤቱ መጣች ልክ እንደ ልማዷ ከምኩራብ ስትደርስ የዛን ዕለት ሰባኪው መምህሩ ኢየሱስ ቢዳስሳት ጌታዋ ተፈወሰ ጀርባዋ ወደቀላት ቀንበሩ ስለመጣ መምህሩ አዳኝ መጥቷል (መምህሩ) ፈዋሽ መጥቷል (መምህሩ) ሩሩ መጥቷል (መምህሩ) ፍቅር መጥቷል (መምህሩ) ፍቅር መጥቷል (መምህሩ) ፍቅር መጥቷል (መምህሩ) ፍቅር መጥቷል (መምህሩ) ፍቅር መጥቷል ልጅቷ ሞታለች አታድክም መምህሩን ለወላጅ አባቷ ብለው አረዱት መርዶውን አትፍራ ብቻ እመን ሰምቶ አለው ጌታ እቤታቸው ሄደ በዛ ለቅሶ ጫጫታ ተኛች እንጂ መች ሞተች ቢላት ሳቁ ለቀስተኞች ጌታ ወደ ውስጥ ገባና ተነሽ አንቺ ብላቴና በድኗ ልጅ ተነሳች የጌታን ድምፅ ሰማች ሙታን አቤት ሚሉት ኢየሱስ የዓለም መድሃኒት ሙታን አቤት (መምህሩ) የሚሉት (መምህሩ) ኢየሱስ የዓለም (መምህሩ) መድሃኒት (መምሀሩ) ኢየሱስ የዓለም (መምህሩ) መድሃኒት (መምሀሩ) ኢየሱስ የኔ (መምህሩ) መድሃኒት (መምሀሩ) እንኳን ፊቱ የጀርባውን ቀሚስ አይተን የለም ወይ የነካው ሲፈወስ አልዳነችም ወይ ያቺ ምስኪን በዕምነት ብትነካው ቀሚሱን እንኳንስ ፊቱ ጀርባው መድኃኒት አምኖ ለነካው የሚሰጥ ሂወት የሚያገፋፋው አላማኝ መች ታጣ በዕምነት ለነካች ከጀርባው ኃይል ወጣ ፈውስ እንደ እንጀራ አሃሃ እንደ እንጀራ ፈውስ እንደ እንጀራ አሃሃ እንደ እንጀራ እንኳን ፊቱ ያለሁቱ ዳኑ ከጀርባ የነኩቱ ኢየሱስ ብሉ የተጣራ በልቷል ፈውስን እንደ እንጀራ እንኳን ስሙን ያመንኩቱ ዳኑ ከጀርባ የነኩቱ ኢየሱስ ብሉ የተጣራ በልቷል ፈውስን እንደ እንጀራ ፈውስን እንደ እንጀራ አሃሃ እንደ እንጀራ ፈውስን እንደ እንጀራ አሃሃ እንደ እንጀራ ይህን ወንጌል ያልሰማ እንዲሰማ አውጃለሁ ከገጠር ከተማ እንደሚያድን እንደሚታደግ እሰብካለሁ ስለ እግዚአብሔር በግ ያድናል የምለው እኔ አድኖኝ ስላየሁ ባይኔ ያድናል እኔ ያልኩት አድኖኝ ስላየሁት (ያድናል ያድናል) (ያድናል ያድናል) (ያድናል ያድናል) (ያድናል ያድናል)
Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out