album cover
Nama
album cover
Nama è stato pubblicato il 14 maggio 2017 da Nahom Records come parte dell'album Nahom Favorites, Vol. 37
Released14 maggio 2017
EtichettaNahom Records
BPM137
Melodicità
Acousticità
Valence
Ballabilità
Energia

Testi

አይኔን ለመደና
በል ዛሬ ና
ፈልጎ ያጣ ሰው
በል ዛሬ ና
መጣትም እንደእጣ
በል ዛሬ ና
ሳይወድ የድረ ሰው
በል ዛሬ ና
ምንይሉታል ታዲያ
በል ዛሬ ና
የኔን ቆሞ ማደር
በል ዛሬ ና
ሲታደሉ ቀርቶ
በል ዛሬ ና
ሲታገሉ ማኖር
በል ዛሬ ና
ወይ ጣጣ የኔማ ነገር
አተኛም ይልሻል ሀገር
ወይ ጣጣ የኔማ ነገር
አተኛም ይልሻል ሀገር
ወይ ጣጣ የኔማ ነገር
አተኛም ይልሻል ሀገር
ወይ ጣጣ የኔማ ነገር
አተኛም ይልሻል ሀገር
ብርዱ ሲመጣ ክረምቱ
ናማ!
ሁሉም ተደላድሎ በቤቱ
ናማ!
እኔ ግን አለሁ በመታ
ናማ!
ይኽው ጠፍቴብኛል መኝታ
ናማ!
አባዝናለሁ በመታ
ናማ!
ይኽው ጠፍቴብኛል መኝታ
ናማ!
በል ፈጥነህ ናማ
(በል ፈጥነህ ናማ)
በል ፈጥነህ ናማ
(በል ፈጥነህ ናማ)
ለማለም... ናማ
ተኝቶ... ናማ
እንቅልፌ... ናማ
የት ተገኝቶ... ናማ
ሳይጠሩኝ... ናማ
አቤት ስል.ናማ
ያንተን ድምፅ... ናማ
ይመስል... ናማ
አልኖርም.ናማ
ጓፉቼ.ናማ
ና ድረስ.ናማ
ተኝቼ... ናማ
በል ፈጥነህ ናማ (×ሁለት)
(ናማ)
አይኔን ለመደና
በል ዛሬ ና
ፈልጎ ያጣ ሰው
በል ዛሬ ና
መጣትም እንደእጣ
በል ዛሬ ና
ሳይወድ የድረ ሰው
በል ዛሬ ና
ምንይሉታል ታዲያ
በል ዛሬ ና
የኔን ቆሞ ማደር
በል ዛሬ ና
ሲታደሉ ቀርቶ
በል ዛሬ ና
ሲታገሉ ማኖር
በል ዛሬ ና
ወይ ጣጣ የኔማ ነገር
አተኛም ይልሻል ሀገር
ወይ ጣጣ የኔማ ነገር
አተኛም ይልሻል ሀገር
ወይ ጣጣ የኔማ ነገር
አተኛም ይልሻል ሀገር
ወይ ጣጣ የኔማ ነገር
አተኛም ይልሻል ሀገር
ደህና ናት ሲሉኝ ታምሜ
ናማ!
ናፍቆትህ ተጭኖኝ ያላቅሜ
ናማ!
ወዳጅ ጠፍቶኛል ስላችሁ
ናማ!
ይኸው በሉኝ እስኪ ያያችሁ
ናማ!
አፋልጉኝ እንዴ ስላችሁ
ናማ!
ይኸው በሉኝ እስኪ ያያችሁ
ናማ!
በልፈጥነህ ናማ
(በልፈጥነህ)
በልፈጥነህ ናማ
(በልፈጥነህ)
የት ይሆን... ናማ
ያለኸው... ናማ
እንዲህ ብርቅ... ናማ
የሆንከሰው... ናማ
ማን ቀረ.ናማ
በሀገሩ... ናማ
ከኔ ጋር... ናማ
ሲጣሩ... ናማ
አቤት በል... ናማ
አቤት... ናማ
ስጠራህ... ናማ
አቤት... ናማ
በል ፈጥነህ ናማ (ናማ)
በል ፈጥነህ ናማ (ናማ)
በፈጥነህ...
ናማ...
Written by: Negrew Kirub
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...