album cover
Bayetware
album cover
Bayetware è stato pubblicato il 20 dicembre 2018 da Gossaye Tesfaye come parte dell'album Evangadi
20 dicembre 2018
EtichettaGossaye Tesfaye
BPM153
Melodicità
Acousticità
Valence
Ballabilità
Energia

Testi

ባይተዋር አረገኝ ናፍቆትሽ
ባይተዋር
ባይተዋር አረገኝ ናፍቆትሽ
ባዶ ቤት ታቅፌ
መውደድ የማይቻል እዳ ነው ወይ
ፍቅር የማይቻል እዳ ነው ወይ
ባይተዋር ሆኛለሁ ፍቅሬ
በናፍቆት ታስሬ ዛሬ
ባይተዋር ሆኛለሁ ሆደ ባሻ
ሆደ ባሻ
ከጭንቅ የሚያወጣኝ ያጣሁ መሸሻ
እንባ ብቻ ነው የኔስ ጓደኛ
የማይለየኝ ሲመሽ ስተኛ
አልለይም አለኝ ቀን ለሊቱ
ቀን ለሊቱ
ስቃይ ሆኖብኛል መለየቱ
አቤት መከራ አቤት ጭንቀቱ
ጭር ያለው ቤቴን ባየሽው እቱ
አቤት መከራ አቤት ጭንቀቱ
ጭር ያለው ቤቴን ባየሽው እቱ
ባይተዋር አረገኝ ናፍቆትሽ
ባይተዋር
ባይተዋር አረገኝ ናፍቆትሽ
ባዶ ቤት ታቅፌ
መውደድ የማይቻል እዳ ነው ወይ
ፍቅር የማይቻል እዳ ነው ወይ
ባይተዋር ሆኛለሁ ፍቅሬ
በናፍቆት ታስሬ ዛሬ
አይመስለኝም ነበር ላፍታ ማጣሽ
የምጠማሽ
እንዲህ ስንለያይ ስሰቃይ
ወዳጅ ዘመድ ራቀኝ ከኔ
ትዝታሽ ብቻ ሆኗል ወይ የኔ
አሻግሬ አያለሁ ጋራውን
ጫካውን
አንጎራጉራለሁ የጭንቄን
ጥቁር ሸማዬን ለበስኩልሽ
እኔም አነባሁ ክረምት ሆነልሽ
ጥቁር ሸማዬን ለበስኩልሽ
እኔም አነባሁ ክረምት ሆነልሽ
Written by: Alemayehu Hirpo, Gossaye Tesfaye
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...