album cover
Tilobign
3854
World
Tilobign è stato pubblicato il 11 agosto 2019 da Minew Shewa come parte dell'album Tilobign - Single
album cover
Data di uscita11 agosto 2019
EtichettaMinew Shewa
Melodicità
Acousticità
Valence
Ballabilità
Energia
BPM79

Crediti

PERFORMING ARTISTS
Rahel Getu
Rahel Getu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Rahel Getu
Rahel Getu
Songwriter

Testi

እህህህህህህ
ስሌት የማይፈታው መልስ የማይመልሰው
የሌለው ማርከሻ
ሰሙ ቢሆንብኝ
የቃላት የቅኝት የከንፈር ማሟሻ
የዜማ ዜማ የሃሳቤ መነሻ መድረሻ
መነሻ መድረሻ
መነሻ መድረሻ
ዓለሜ ነው ለእኔ
እሱማ ለእኔ
እሱማ የትንፋሼ ዜማ
አውቀው ቢያሳውቁኝ
ምን አለ ለእኔ
ምን አለ ፍቅሬ የቱጋ እንዳለ
ዓለሜ ነው ለእኔ
እሱማ ለእኔ
እሱማ የትንፋሼ ዜማ
አውቀው ቢያሳውቁኝ
ምን አለ ለእኔ
ምን አለ ፍቅሬ የቱጋ እንዳለ
አሄሄሄ ይሆን ወይ አንዳንዴ የኮከብ መገጣጠም
አሄሄሄ መልስም ጥያቄ ነው የስሜቶች መርዘም
አሄሄሄ ይህ ወይናደጋ አይሞቀው አይበርደው
አሄሄሄ እንደ ሐይቅ ሰንበሌጥ ልቤን እኮ አራደው
አሄሄሄ አሄሄ አሄሄሄ
ጥሎብኝ እሱን ወድጃለሁ
ካልመጣስ እንዴት እሆናለሁ
ነግሦብኝ በኔ ከከረመ
ለምን ወደድሺው እንዳትሉኝ
ደርሶበት ያየ እስኪ ይፍረደኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ቀልቤ ከተናጋ
ቀልቤ ከተናጋ የእሱን ስም ጠርታችሁ
ሀሰት ነው መኖሬ
ውሸት ነው መኖሬ እኔው ልንገራችሁ
የፍቅር ልክ ሆኖ
የመውደድ ጥግ ሆኖ በኔው ከራርሞብኝ
እንዴት ወደደችው
እንደምን ወደድሽው ባካችሁ አትበሉኝ
ጥሎብኝ እሱን ወድጃለሁ
ካልመጣስ እንዴት እሆናለሁ
ነግሶብኝ በኔ ከከረመ
ለምን ወደድሺው እንዳትሉኝ
ደርሶበት ያየ እስኪ ይፍረደኝ
ጥሎብኝ ጥሎብኝ
ጥሎብኝ ጥሎብኝ
ጥሎብኝ ጥሎብኝ
ጥሎብኝ ጥሎብኝ
አሄሄሄ መልሱን ብትጠይቁም ምኑን ነው የምላችሁ
አሄሄሄ የወደድኩት እሱን ብዬ ልንገራችሁ
አሄሄሄ የቀስተደመና ሕብር የበዛበት
አሄሄሄ እንዲያ የሚሆንባችሁ እንዲህ ነው ስትሉት
ምኑን ነው
ዓይኑን ነው
ምኑን ነው
ጥርሱን ነው
አልልም አንዴ ወድጃለሁ
ካልመጣስ እንዴት እሆናለሁ
ነግሦብኝ በኔ ከከረመ
ለምን ወደድሺው እንዳትሉኝ
ደርሶበት ያየ እስኪ ይፍረደኝ
ጥሎብኝ ጥሎብኝ
ጥሎብኝ ጥሎብኝ
ጥሎብኝ ጥሎብኝ
ጥሎብኝ ጥሎብኝ
ጥሎብኝ ጥሎብኝ
ጥሎብኝ ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ ጥሎብኝ
ጥሎብኝ ጥሎብኝ
ጥሎብኝ ጥሎብኝ
ጥሎብኝ ጥሎብኝ
Written by: Rahel Getu
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...