album cover
Malefiya
album cover
Malefiya è stato pubblicato il 21 luglio 2023 da ela records come parte dell'album Malefiya
21 luglio 2023
Etichettaela records
BPM114
Melodicità
Acousticità
Valence
Ballabilità
Energia

Testi

ያልፋል ይህ ሃሳብ ያልፋል ይህ ደመና
ከፋም ያሉት ቀን ከፍ ያደርጋል ገና
ያልፋል ይህ ንፋስ ያልፋል ይህ ደመና
መልካም ይሆናል መልካም ነበርና
ያልቃል ሲሉት እየሰፋ
ቀን ሲመስል ማይገፋ
መንገድ አለ መውጫ ቦታ
ቀን ይመጣል በቀን ፋንታ
ይለካዋል ወርቅ ብርታቱን
ማለፊያ ነው ብሎ እሳቱን
ተስፋ ከእምነት ከተሰራ
ያሻግራል ከመከራ
ማለፊያ ሲል ነው ማለፊያ
ሰው የማይድን ከሃሳብ ጥድፊያ
ማለፊያ ሲል ነው ማለፊያ
ሰው የማይድን ከሃሳብ ካፊያ
ያልፍል እንደ ጉም (ያልፍል እንደ ጉም)
ያልፍል እንደ ጉም (ያልፍል እንደ ጉም)
ችግር ፈተናው (ያልፍል እንደ ጉም)
ቢልም ጉም ጉም (ያልፍል እንደ ጉም)
ያልፍል እንደ ጉም (ያልፍል እንደ ጉም)
ያልፍል እንደ ጉም (ያልፍል እንደ ጉም)
ችግር ፈተናው (ያልፍል እንደ ጉም)
ቢልም ጉም ጉም (ያልፍል እንደ ጉም)
ያልፋል ይህ ሃሳብ ያልፋል ይህ ደመና
ከፋም ያሉት ቀን ከፍ ያደርጋል ገና
ያልፋል ይህ ንፋስ ያልፋል ይህ ደመና
መልካም ይሆናል መልካም ነበርና
ያጡትን ለማግኘት በተስፋ
መውደቅ መቆም ምን ቢያለፋ
ተስፋ ካለ ብርሃንማ
ይወለዳል ከጨለማ
አትሸበር በወጀቡ
ተራራ ነው ጎበዝ ልቡ
እልፍ ባለ ቁጥር
እልፍ ያተርፋል ሰው በፍቅር
ማለፊያ ሲል ነው ማለፊያ
ሰው የማይድን ከሃሳብ ጥድፊያ
ማለፊያ ሲል ነው ማለፊያ
ሰው የማይድን ከሃሳብ ካፊያ
ያልፍል እንደ ጉም (ያልፍል እንደ ጉም)
ያልፍል እንደ ጉም (ያልፍል እንደ ጉም)
ችግር ፈተናው (ያልፍል እንደ ጉም)
ቢልም ጉም ጉም (ያልፍል እንደ ጉም)
ያልፍል እንደ ጉም (ያልፍል እንደ ጉም)
ያልፍል እንደ ጉም (ያልፍል እንደ ጉም)
ችግር ፈተናው (ያልፍል እንደ ጉም)
ቢልም ጉም ጉም (ያልፍል እንደ ጉም)
Written by: Bisrat Surafel, Meleti Kiros, Wendwosen Yihub
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...