album cover
SHEGIYE
23.111
Afro-Beat
SHEGIYE è stato pubblicato il 16 febbraio 2024 da Universal Music Africa come parte dell'album ZETEGN NOR
album cover
Data di uscita16 febbraio 2024
EtichettaUniversal Music Africa
Melodicità
Acousticità
Valence
Ballabilità
Energia
BPM100

Crediti

PERFORMING ARTISTS
Rophnan
Rophnan
Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Rophnan
Rophnan
Composer
PRODUCTION & ENGINEERING
Rophnan
Rophnan
Producer

Testi

ሸጎዬ ሸጋለም ሸጊቱ
አትመጪም ወይ
ታውቂያለሽ ያላንቺ አይነጋም ለሊቱ
አታይኝም ወይ
ሰርገኛም መልሰኛም ሆኖ እየዳረ
ልቤ ካንቺ እየዋለ
ይዤሽ ልጠፋ እንደ አሞራ እየዞረ
ሽር ብትን እያለ
አውሮፓ አውሮፓ አውሮፓ እንሂድ
አትመጪም ወይ
ጣልያን አሜሪካ ሌጎስ እንሂድ
እሺ አትይም ወይ
ጣልያን አሜሪካ ፓሪስ ስልሽ
የነጮቹ እንዳይመስልሽ
መርካቶ ተክልዬ ከጎላ ሰፈር
ሸግዬ ሸጊቱ ሸገር
ሸጌ ልውሰድሽ ከሸጋዎች ሀገር
ዉቢት መልክሽ የቆንጆ ዳር ነው
አንቺን መሳይ ሀገር አውቃለው
አለም አይንሽ ላይ ናት አንቺዬ
አዲስ አዱገነት ሸግዬ
ሸግዬ ዬ ዬ ዬ ዬ
አዱገነት ሸግዬ ዬ ዬ ዬ ዬ
ሸግዬ ዬ ዬ ዬ ዬ
Somebody say ቦሌ (ቦሌ)
ቁንጅና ሰው ሆኖ ይሄዳል (ቦሌ)
አይኔ ደግ ደጉን ይወዳል (ቦሌ)
እንኳን ሰው ጠላት ይላመዳል (ቦሌ)
Somebody say ኪሎ (ኪሎ)
አንግሼ ሥላሴን ገባው አራት (ኪሎ)
ከፍ በል እንዳልሺኝ አለፍኩ አምስት (ኪሎ)
አሁንም ልመረቅ ይኸው ስድስት (ኪሎ)
አውሮፓ አውሮፓ አውሮፓ እንሂድ
አትመጪም ወይ
ጣልያን አሜሪካ ስቶኮልም እንሂድ
እሺ አትይም ወይ
ጣልያን አሜሪካ ፓሪስ ስልሽ
የነጮቹ እንዳይመስልሽ
ኮልፌ ፈረንሳይ ቤላ ጣልያን ሰፈር (ጃንሜዳ)
ጎፋ ቄራ ጨርቆስ ሸገር
አዲስ ልውሰድሽ ከአበቦቹ ሀገር
ዉቢት መልክሽ የቆንጆ ዳር ነው
አንቺን መሳይ ሀገር አውቃለው
አለም አይንሽ ላይ ናት አንቺዬ
አዲስ አዱገነት ሸግዬዬ ዬ ዬ ዬ
ሸግዬዬ ዬ ዬ ዬ
አዱገነት ሸግዬ ዬ ዬ ዬ ዬ
ሸግዬዬ ዬ ዬ ዬ
ሸግዬ
ሸግዬ
ሸግዬ
ሁሉን አየው ባንቺ ሸጌ
ሸግዬ
አዲስ አበባ
ሸግዬ
አመሰግናለው ሸጌ
አዲስ አበባ
አበባ
አበባ አበባ አበባ
አዲስ አበባ
Written by: Rophnan
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...