Testi

እንደምን ይወድቃል እንደዘበት ያደረግነው ሁሉ በልጅነት ፍቅር እንደፈሳሽ ይሆናል ወይ ለምን ዘነጋሽ ተረሳሽ ወይ ተረሳሽ ወይ ተረሳሽ ወይ ኃያል የነበረው ደማቁ ፍቅራችን /አሃ.ሃ ኦሆ/ ድሮ የኖርንበት ደሳሳ ጎጆ'ችን /አሃ.ሃ ኦሆ/ አብረን ያደግንበት እንዴት ይረሳሻል /አሃ.ሃ ኦሆ/ እንዴት ይረሳሻል እንዴት ይረሳል /አሃ.ሃ ኦሆ/ ተረሳሽ ወይ ተረሳሽ ወይ እንደምን ይወድቃል እንደዘበት ያደረግነው ሁሉ በልጅነት ፍቅር እንደፈሳሽ ይሆናል ወይ ለምን ዘነጋሽ ተረሳሽ ወይ ተረሳሽ ወይ /አሃ.ሃ/ ተረሳሽ ወይ አይቻልም 'ንጂ ቢወራ ሊታመን /አሃ.ሃ ኦሆ/ ካንች ጋራ ሆኘ የሳለፍኩት ዘመን /አሃ.ሃ ኦሆ/ ብናቆየው ታሪክ ቢያልፍም ትዝታ ነው /አሃ.ሃ ኦሆ/ እንደዝህ በከንቱ መች የሚረሳ ነው /አሃ.ሃ ኦሆ/ እንዴት ይረሳል እንዴት ይረሳል ተረሳሽ ወይ /ተረሳሽ ወይ/ /ተረሳሽ ወይ/ /ተረሳሽ ወይ/ እንደምን ይወድቃል እንደዘበት ያደረግነው ሁሉ በልጅነት ፍቅር እንደፈሳሽ ይሆናል ወይ ለምን ዘነጋሽ ተረሳሽ ወይ ተረሳሽ ወይ /አሃ.ሃ/ ተረሳሽ ወይ ባንበላም ባንጠጣም በባዶ ሆዳችን /አሃ.ሃ ኦሆ/ የጋለ ነበረ የጥንቱ ፍቅራችን /አሃ.ሃ ኦሆ/ ሁሉንም በልብሽ ይዘሽ እያወቅሽው /አሃ.ሃ ኦሆ/ በምን ነገር ይሁን አሁን የረሳሽው /አሃ.ሃ ኦሆ/ እንዴት ይረሳል እንዴት ይረሳል ተረሳሽ ወይ እንዴት ይረሳል እንዴት ይረሳል ረሳሽው ወይ እንዴት ይረሳል እንዴት ይረሳል ተረሳሽ ወይ እንዴት ይረሳል እንዴት ይረሳል ተረሳሽ ወይ
Writer(s): Nadav Haber Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out