Testi

እንደ ሃገራችን: እስኪ እንደ ወንዛችን: እህህህም ሃገራችን እሄሄሄሄ ባገራችን እንዲያው ሃገራችን እንጫዎት በሚያምረው ለዛችን ባገራችን እንዲያው ሃገራችን እንጫዎት በሚያምረው ለዛችን እንጫዎት በሚያምረው ለዛችን እንጫዎት በሚያምረው ለዛችን እእህ እንደ ፏፏቴው: እንደ ወንዙ ሂደን እእህ እንደ ዥረት: እንደ ዥረት አርገን አሃሃ ከሜዳው ላይ እንገናኝ: አሃሃ እንገናኝ: እንገናኛለን ተዋደን አሃሃ ከሜዳው ላይ እንገናኝ: አሃሃ እንገናኝ: እንገናኛለን ተዋደን እእህ እንደ ፏፏቴው: እንደ ወንዙ ሂደን እእህ እንደ ዥረት: እንደ ዥረት አርገን አሃሃ ከሜዳው ላይ እንገናኝ: አሃሃ እንገናኝ: እንገናኛለን ተዋደን አሃሃ ከሜዳው ላይ እንገናኝ: አሃሃ እንገናኝ: እንገናኛለን ተዋደን ወለላ አለው ወግህ: ጥንቅሽ ነው ቀመትህ ያምረኛል ዳንኪራው: ጭፈራና ምትህ ወለላ አለው ወግህ: ጥንቅሽ ነው ቀመትህ ያምረኛል ዳንኪራው: ጭፈራና ምትህ ያምረኛል ዳንኪራው: ጭፈራና ምትህ አካሌ ፍቅርን ከሃገር ልጅ ጋር ደራርበው ሲተኙ ሰኙ ያገር ሽታ መጣ???? አካሌ ሰኙ: ሰኙ ሰኙ ሰኙ አካሌ ፍቅርን ከሃገር ልጅ ጋር ደራርበው ሲተኙ ሰኙ ያገር ሽታ መጣ???? አካሌ ሰኙ: ሰኙ ሰኙ ሰኙ አካሌ ሰኙ: አካሌ ሰኙ አካሌ ሰኙ: አካሌ ሰኙ አካሌ ሰኙ: አካሌ ሰኙ አካሌ ሰኙ: አካሌ ሰኙ ያገር ልጅ: ያገር ልጅ ያገር ልጅ: ያገር ልጅ ያገር ልጅ: ያገር ልጅ ያገር ልጅ: ያገር ልጅ ያገር ልጅ: ያገር ልጅ እንደ ሃገራችን: እስኪ እንደ ወንዛችን: እህህህ ሃገራችን ባገራችን እንዲያው ሃገራችን እንጫዎት በሚያምረው ለዛችን ባገራችን እንዲያው ሃገራችን እንጫዎት በሚያምረው ለዛችን እንጫዎት በሚያምረው ለዛችን እንጫዎት በሚያምረው ለዛችን እእህ እንደ ፏፏቴው: እንደ ደራሽ ጋልበን እእህ እንደ ዥረት: እንደ ወንዙ ፈሰን አሃሃ ከሜዳው ላይ ተራርሰን: እሃሃ ተራርሰን: እንገናኛለን ርሰን አሃሃ ከሜዳው ላይ ተራርሰን: እሃሃ ተራርሰን: እንገናኛለን ርሰን እእህ እንደ ፏፏቴው: እንደ ደራሽ ጋልበን እእህ እንደ ዥረት: እንደ ወንዙ ፈሰን አሃሃ ከሜዳው ላይ ተራርሰን: እሃሃ ተራርሰን: እንገናኛለን ርሰን አሃሃ ከሜዳው ላይ ተራርሰን: እሃሃ ተራርሰን: እንገናኛለን ርሰን አገር በሚያሰኘው: ወንዝ በሚያስመኘው ዳብሰኝ በእኛው ዜማ: አካል ነብሴን ቃኘው አገር በሚያሰኘው: ወንዝ በሚያስመኘው ዳብሰኝ በእኛው ዜማ: አካል ነብሴን ቃኘው ዳብሰኝ በእኛው ዜማ: አካል ነብሴን ቃኘው አካሌ ፍቅርን ከሃገር ልጅ ጋር ደራርበው ሲተኙ ሰኙ የሃገር ሽታ መጣ???? አካሌ ሰኙ: ሰኙ ሰኙ ሰኙ አካሌ ፍቅርን ከሃገር ልጅ ጋር ደራርበው ሲተኙ ሰኙ የሃገር ሽታ መጣ???? አካሌ ሰኙ: ሰኙ ሰኙ ሰኙ አካሌ ሰኙ: አካሌ ሰኙ አካሌ ሰኙ: አካሌ ሰኙ አሆ እያያ እንደተቃቀፍን አሆ እያያ በፍቅር ሰነፍን አሆ እያያ እንደተቃቀፍን አሆ እያያ በፍቅር ሰነፍን ሰነፍን እንደተቃቀፍን ሰነፍን በፍቅር ሰነፍን ሰነፍን እንደተቃቀፍን ባገራችን እንዲያው ሃገራችን እንጫዎት በሚያምረው ለዛችን ባገራችን እንዲያው ሃገራችን እንጫዎት በሚያምረው ለዛችን እንጫዎት በሚያምረው ለዛችን እንጫዎት በሚያምረው ለዛችን ባገራችን እንዲያው ሃገራችን እንጫዎት በሚያምረው ለዛችን
Writer(s): Elias Woldemariam, Abebe Birhane Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out