album cover
Jeba Jeba
58
Hip-Hop/Rap
Jeba Jeba è stato pubblicato il 15 maggio 2026 da ela records come parte dell'album Mewcha
album cover
AlbumMewcha
Data di uscita15 maggio 2026
Etichettaela records
Melodicità
Acousticità
Valence
Ballabilità
Energia
BPM101

Testi

ሚክ ዋን
ቤንጂ
ተአሊ ኢፍታሂ እንቲ መሰል ኦልያ
ተአሊ ኢፍታሂ እንቲ መሰል ኦልያ
ተአሊ ኢፍታሂ እንቲ መሰል ኦልያ
ተአሊ ኢፍታሂ እንቲ መሰል ኦልያ
ጀባ ጀባ በቃ ይሁና
ጀባ ጀባ ባንቺ እኔ አጣሁ ጤና
ጀባ ጀባ በይኝ እና
ጀባ ጀባ ልቤም ይሁን ደና
ጀባ ጀባ በቃ ይሁና
ጀባ ጀባ ባንቺ እኔ አጣሁ ጤና
ጀባ ጀባ በይኝ እና
ጀባ ጀባ ልቤም ይሁን ደና
በመንፈቀ ሌሊት ጎጆዬም ቀዝቅዞ
አንሶላው ትራሱ ያንቺን ጠረን ይዞ
ማይታክተው ወዶሽ ልቤማ ወዳጅሽ
ጥልመቱን ሳይፈራ እሄው ሲያሳድረኝ ደጅሽ
ደዋሪዋ ደዋሪዋ ፍቅር ሸማኔዋ
ገዳሜዋ ገዳሜዋ ልብ አመናኒዋ (x2)
ጀባ ጀባ በቃ ይሁና
ጀባ ጀባ ባንቺ እኔ አጣሁ ጤና
ጀባ ጀባ በይኝ እና
ጀባ ጀባ ልቤም ይሁን ደና
ጀባ ጀባ በቃ ይሁና
ጀባ ጀባ ባንቺ እኔ አጣሁ ጤና
ጀባ ጀባ በይኝ እና
ጀባ ጀባ ልቤም ይሁን ደና
ነግሰሽ በልቤ ላይ
ቃል ጠፍቶኝ ብሰቃይ
አርገሽ ሌላ እንዳላይ
ኖረሻል ልቤ ላይ
ሰርክ አንቺን ስጠራ
ከበራፍሽ ላይ
የፍቅርን እንግዳ
ግባ አትይም ወይ
ምሽት ነው ፅልመት ሸለብ አርጎት ሰማይ
ባይኔ አልዞረም ግን እንቅልፍ አንቺን ሳላይ
ጉልበቴ ሳይሰንፍ ሳይነጥፍ መሶቡ
ከሰው ተራ አወጣኝ ሆዴ አንቺን ማሰቡ
ደዋሪዋ ደዋሪዋ ፍቅር ሸማኔዋ
ገዳሜዋ ገዳሜዋ ልብ አመናኒዋ (x2)
ጀባ ጀባ በቃ ይሁና
ጀባ ጀባ ባንቺ እኔ አጣሁ ጤና
ጀባ ጀባ በይኝ እና
ጀባ ጀባ ልቤም ይሁን ደና
ጀባ ጀባ በቃ ይሁና
ጀባ ጀባ ባንቺ እኔ አጣሁ ጤና
ጀባ ጀባ በይኝ እና
ጀባ ጀባ ልቤም ይሁን ደና
ዞሮ ዞሮ ስሜ ባ'ገር
ማፍቀሬ አንቺን ምን ቢነገር
ወዶሽ ልቤ እየለፋ ምታደርጊው ምነው ገፋ
ዞሮ ዞሮ ስሜ ባ'ገር
ማፍቀሬ አንቺን ምን ቢነገር
ወዶሽ ልቤ እየለፋ ምታደርጊው ምነው ገፋ
ተይ
Written by: Biniam Amare, Elias Gizachew, Leul Kassa
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...