album cover
7 DIREB
album cover
7 DIREB è stato pubblicato il 21 agosto 2026 da Leykun come parte dell'album 7 DIREB - Single
Data di uscita21 agosto 2026
EtichettaLeykun
LinguaFrancese
BPM
Melodicità
Acousticità
Valence
Ballabilità
Energia

Testi

ቢገልፅልኝ አይኔ ቢያወራዉ
ለምንድን ነዉ የሚስቀዉ
أنا ليكون
كلَّ يومٍ
يتعلّمُ قلبي
كيفَ يُحب
وعيناي
تحاولان
أن تُعبِّرا
عن ذلك
بلا كلمات
ቢገልፅ
ምነዉ
ቢገልፅ
Mon cœur t'aime
Attend ton amour
Te fait confiance
Toujours proche de moi
Avec toi je suis complet
Toujours vers toi
je suis complet
Toujours vers toi
ትዜምልኝ በእርግብ አፍ
ልቧ ልክ የህፃን መዳፍ
ትፃፍልኝ በቅኔ
አልፍታት በዘመኔ
ከፍቅሯ ቃል ይንጠፍጠፍ
በቀመሰ አፌ ልክነፍ
ምክሯ እረቆብኝ ከሰዉ
ገብቶ ዉስጤን አራሰዉ
ሰዉ ሰዉ
ጊዜን በጊዜ ገዛች
ከነመአዛዋ ፈካች
ዝምታሽ ከሰመመኔ ያንቃኝ
ያ ማሩ ፍቅርሽ ይንካኝ
ቢገልፅልኝ አይኔ ቢያወራዉ
ምነዉ
የኔ አይነቱማ
ሹም ልብሽን በእርጋታ የሰማ
የወደደማ
በጠሉት ፊት ይመጣል በዝና
በልቤ ሆና
በሰዉ ልኬት አልስልም
የእሷን ቁመና
ግን የአይንሽን ነገር
ሳስብ ነበር 7 ድርብ ዘመን
የ እኔ አይነቱማ
አልደረሰም ሌላ አንቺን በዜማ
ያንቺዉ ገነነ
ምን ህይወት ነዉ የእኛ አይነት ካልሆነ
የእሷ አይነቱማ
ያዉቃል መዉደድ
ያዉቃል እቅፍ
ያዉቃል ጠጋ
ስትስቅ ጥርሷ የጨረቃ
ያጥረዋል አለሜን በእቃ
ዝምታሽ ከሰመመኔ ያንቃኝ
ያ ማሩ ፍቅርሽ ይንካኝ
Mon cœur t'aime
Attend ton amour
Te fait confiance
Toujours proche de moi
Avec toi je suis complet
Toujours vers toi
Toujours vers toi
Seulement toi
Mon cœur t'aime
Attend ton amour
Te fait confiance
Toujours proche de moi
Avec toi je suis complet
Toujours vers toi
Toujours vers toi
je suis complet
Toujours vers toi
አስመሰለችዉ ደጃፌን የሹም
ከአንበሳ ደጃፍ ጠልተዉ አይደርሱም
ሰንጋ እንኳን ጥለዉ ቀድመዉ አይቆርሱ
በፍቅር ደጃፍ ጠልተዉ አይነግሱ
ለምን አትበሏት ትሳቅ በቤቷ
ዘመን አይደል ወይ ያቆያት ጌጧ
ፍቅር አይደል ወይ ያስዋበዉ ዳሱን
ቢወርድ ይሆናል ወና መሬቱን
አስመሰለችዉ ደጃፌን የሹም
ዘመኑ በአፉ የተዋበለት
አምሮ የታየለት
ዉድ ነዋዩን ሰጥቶ አነሰበት
ያርበደብዳል ያነቃል ከየት
መዉጫዉስ በየት
በዜማ እራስን መስታየት ማየት
በረዶ መሳይ ጥርሱ ያማረ
ፈገግታዉ ትላት ያሳይ ጀመረ
ለነገዉ ማለ
ሰፉዉ ከእዉነታዉ ስንቄ ነዉ አለ
ተትቶ ሀሰት ተከድቶ
ልቡን የተስፉ አወደዉ ሽቶ
ቢገልፅልኝ አይኔ ቢያወራዉ
ቢገልፅልኝ አይኔ ቢያወራዉ
Written by: Leykun Kassaye Mersha

Loading...