album cover
Aye Gize
album cover
Aye Gize è stato pubblicato il 28 agosto 2026 da jacky gosee come parte dell'album Balambaras
28 agosto 2026
Etichettajacky gosee
LinguaEnglish
BPM116
Melodicità
Acousticità
Valence
Ballabilità
Energia

Video musicale

Video musicale

Testi

ጃኪ-ጎሲ እና ዳኘ ዋለ
(ሀን ሳር ያው ሳር አሄ
ዋ ደም ባሳር አሄ)
ተው ጋሜ ተውእማ ፈረስ አታስጭነኝ
ተው ልቤ በል ከወሰድከኝ ና መልሰኝ
ተው ጋሜ ተውእማ ፈረስ አታስጭነኝ
ተው ልቤ በል ከወሰድከኝ ና መልሰኝ
በትዝታ ፈረስ ኋላ ቢመልሰኝ
ከ አባቴ እግር ነበር እንቅልፍ የሚወስደኝ
የ እናት ሸማን ለበሶ የ አባት አርማን ወርሶ
አይበጂም ወይ መኖር የጥንቱን መለሶ
አየ ጊዜ ሀመን ስንቱን ያሳያል ከኋላ
ካለወ በጄ ዛሬ መኖር ደግነውና
አየ ጊዜ ሀመን ስንቱን ያሳያል ከኋላ
ካለው በጄ ዛሬ መኖር ደግነውና
(ሀን ሳር ያው ሳር አሄ
ዋ ደም ባሳር አሄ)
ሆ በሎ ጀግና ሲነሳ ድር ያስራል አንበሳ
(ሆ በሎ ጀግና ሲነሳ ድር ያስራል አንበሳ)
የሰጡን ያባት አርበኛ አንድ አገር ነው ለኛ
(የሰጡን ያባት አርበኛ አንድ አገር ነው ለኛ)
አየ ጊዜ ሀመን ስንቱን ያሳያል ከኋላ
ካለው በጄ ዛሬ መኖር ደግነውና
አየ ጊዜ ሀመን ስንቱን ያሳያል ከኋላ
ካለው በጄ ዛሬ መኖር ደግነውና
ዳኘ-ዋለ
ተይ በሏት ተይ፤ ተይ በሏት
ስንቱ ቅኔ ዘርፎባት
ሰማን ብላ ብላብታለፈው
ምነው ዘራፍ ይላል ሰው
ድሮ ድሮ ፊትማ
ፍቅር ለምቶ ባውድማ
እራት መብራቴ
ተመርቆ ማጀቴ
ገንቦ ሲሉት ሰተቴ
አንድ ያጣላል በሞቴ
ሲበላ ሲጠጣ
ሲደገስ ከረመ
ከ እናት አለም ጓዳ
ጋን እየተሾመ
ትዞራለች መሬት
ይባል ነበር ድሮ
ታዲያ ደጉ ዘመን
አይመጣም ወይ ዙሮ
አይመጣም ወይ ዙሮ
ድሮ ድሮ ድሮ
ማን ያለሰው ኑሮ
ጃኪ
ተው ጋሜ ተውእማ ፈረስ አታስጭነኝ
ተው ልቤ በል ከወሰድከኝ ና መልሰኝ
ተው ጋሜ ተውእማ ፈረስ አታስጭነኝ
ተው ልቤ በል ከወሰድከኝ ና መልሰኝ
የማን ነው ብትለው ዘልቀህ ማጀቱን
የእግዜር ነው ይለሀል የገዛ ቤቱን
ዝሬ ኖሬ ሟች ሰው ነገን መች አውቃለሁ
እንኳን አገኘሁት እኔም የኔ አይደለሁ
አየ ጊዜ ሀመን ስንቱን ያሳያል ከኋላ
ካለው በጄ ዛሬ መኖር ደግነውና
አየ ጊዜ ሀመን ስንቱን ያሳያል ከኋላ
ካለው በጄ ዛሬ መኖር ደግነውና
(ሀን ሳር ያው ሳር አሄ
ዋ ደም ባሳር አሄ)
ሆ በሎ ጀግና ሲነሳ ድር ያስራል አንበሳ
(ሆ በሎ ጀግና ሲነሳ ድር ያስራል አንበሳ)
የሰጡን ያባት አርበኛ አንድ አገር ነው ለኛ
(የሰጡን ያባት አርበኛ አንድ አገር ነው ለኛ)
አየ ጊዜ ሀመን ስንቱን ያሳያል ከኋላ
ካለው በጄ ዛሬ መኖር ደግነውና
አየ ጊዜ ሀመን ስንቱን ያሳያል ከኋላ
ካለው በጄ ዛሬ መኖር ደግነውና
ዳኘ-ዋለ
ተይ በሏት ተይ፤ ተይ በሏት
ስንቱ ቅኔ ዘርፎባት
ሰማን ብላ ብላብታለፈው
ምነው ዘራፍ ይላል ሰው
ድሮ ድሮ ፊትማ
ፍቅር ለምቶ ባውድማ
ሆዴ ሲራብ ሚያጎርሰው
ድሮ ካባ ሚያለብሰው
ደሞ አዝኘ ባለቅሰው
እኔ ልሙት ይላል ሰው
ሲበላ ሲጠጣ
ሲደገስ ከረመ
ከ እናት አለም ጓዳ
ጋን እየተሾመ
ትዞራለች መሬት
ይባል ነበር ድሮ
ታዲያ ደጉ ዘመን
አይመጣም ወይ ዙሮ
አይመጣም ወይ ዙሮ
አሰኘኝ የድሮው
አሰኘኝ የድሮው
አሰኘኝ የድሮው
እየየየየየየ ው
እውውውውዉ
እየየየየየየየ የ
እዴዴዴዴዴዴ ዴ
Written by: Gosaye kelemu Zewde
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...