album cover
Eyesus
286
Praise & Worship
Eyesus è stato pubblicato il 15 agosto 2008 da Daniel Amdemichael come parte dell'album Selam Vol. 5
album cover
Data di uscita15 agosto 2008
EtichettaDaniel Amdemichael
Melodicità
Acousticità
Valence
Ballabilità
Energia
BPM77

Crediti

PERFORMING ARTISTS
Daniel Amdemichael Amdemariam
Daniel Amdemichael Amdemariam
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Daniel Amdemichael Amdemariam
Daniel Amdemichael Amdemariam
Songwriter

Testi

ያ ፡ የጥንቱ ፡ ፍቅራችን ፡ መሃላችን ፡ የታለ
ኀጢአታችን ፡ በዝቶ ፡ ጥላቻን ፡ አበቀለ
ከአንተ ፡ ያልተቀበልነው ፡ ያልሰጠኀን ፡ ምን ፡ አለ
ሁሉም ፡ ተረስቶ ፡ ዛሬ ፡ ትዕቢታችን ፡ ከፍ ፡ አለ
አዝ: - ኢየሱስ (፪x) ፡ በማስተዋል ፡ ሙላን ፡ በማስተዋል (፪x)
ኀጢአት ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ አይሆንም ፡ ለማጥ
ሞትን ፡ ይወልዳል ፡ ለሕይወት ፡ ጥፋት
ደሙ ፡ ያላጠበው ፡ ያልተመለሰ
እናስብ ፡ እንጂ ፡ ከየት ፡ ደረሰ
ምክንያት ፡ አንደርድር ፡ ለድካማችን
ከሞት ፡ ያድናል ፡ መመለሳችን
ኑሯችን ፡ ከንቱ ፡ ከእውነት ፡ የሚጣረስ
ንሰሃ ፡ እንግባ ፡ ሳናለባብስ
ቦታ ፡ አጥቶ ፡ ቅድስና ፡ ኀጢአት ፡ ተሞልቷል ፡ ቤቱ
ሁሉም ፡ አንተን ፡ አልፈራም ፡ ይስታል ፡ በአንደበቱ
የጥበብ ፡ መጄሪያው ፡ አንተን ፡ መፍራቱ ፡ ጠፍቶ
ሁሉ ፡ እንዳሻው ፡ ይሄዳል ፡ ቤቱ ፡ በአመጽ ፡ ትሞልቶ
አዝ: - ኢየሱስ (፪x) ፡ በማስተዋል ፡ ሙላን ፡ በማስተዋል (፪x)
ከየት ፡ ተማርነው ፡ ወንድምን ፡ መጥላት
ከነብያት ፡ ነው ፡ ወይንስ ፡ ከሓዋርያት
የቀደሙትን ፡ የምናውቃቸው ፡ በመልካም ፡ ፍቅር ፡ በጸኦታቸው
ለእውነት ፡ እንኑር ፡ ከቶ ፡ አንገበዝ
ደሙ ፡ ያነጻናል ፡ ትሎ ፡ እንመለስ
የሰማይ ፡ ጥበበ ፡ የላይኛይቱን
ከአምላክ ፡ እንለምን ፡ ይሰማል ፡ ሁሉን (፪x)
Written by: Daniel Amdemichael Amdemariam, Samuel Alemu
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...