歌詞

ስራ ፈቶ ሲያይሽ ያንቺ ተመልካች (ማን ነበር) በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ (ማን ነበር) በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ ስራ ፈቶ ሲያይሽ የአንቺ ተመልካች በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ ጊዜዉ ሲለዋወጥ ሁሉም ጥሎ ሸሸ ትርንጎ ሚመስለዉ ጉንጭሽም ሟሸሸ ስንቱን ነበር ያንቺ ፍቅር ያሳበደዉ ዉበት ቁንጅናሽን ዛሬ ምን ወሰደዉ ስራ ፈቶ ሲያይሽ ያንቺ ተመልካች (ማን ነበር) በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ (ማን ነበር) በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ ስራ ፈቶ ሲያይሽ የአንቺ ተመልካች በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ ልክ እንደጨረቃ ብቅ ስትይ ደምቀሽ እንዲህ አልነበረም ያንቺ አፈጣጠርሽ እስኪ ልጠይቅሽ በአፌ ተናግሬ የነበረሽ ዉበት የት ደረሰ ዛሬ ስራ ፈቶ ሲያይሽ ያንቺ ተመልካች (ማን ነበር) በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ (ማን ነበር) በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ ስራ ፈቶ ሲያይሽ የአንቺ ተመልካች በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ አሳምሮ መልበስ ተኩላ አፈጣጠርሽ አረማመድና ግሩም ለዛ ፍቅርሽ እስኪ ልጠይቅሽ በአፌ ተናግሬ የነበረሽ ዉበት የት ደረሰ ዛሬ ስራ ፈቶ ሲያይሽ ያንቺ ተመልካች (ማን ነበር) በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ (ማን ነበር) በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ ስራ ፈቶ ሲያይሽ የአንቺ ተመልካች በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ በዉበት ቁንጂና ማን ነበር ያላንቺ
Writer(s): Gezahegne Desta Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out