ミュージックビデオ

ミュージックビデオ

クレジット

PERFORMING ARTISTS
Zerubabbel Molla
Zerubabbel Molla
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Zerubabbel Molla
Zerubabbel Molla
Songwriter

歌詞

አላይም ብዬ ሌላ ታምኜ
እንቺን እስካገኝ ድረስ ከጎኔ
በዉኔ ስዬሽ በአካል አዕምሮ
ጠብቄሻለሁ ድሮ ጀምሮ
ተረታሁ የሳልኳት ልጅ ስለሆንሽ
ሳገኝሽ ገና ሲያይሽ ገና ሲያይሽ
አሁን አሁን አሁን አሁን
አለችኝ ብዬ ልዩ ስጦታ
ቀኗን ጠብቃ የምትረታ
ሁሌም በተስፋ ድምቀት ላገኝሽ
ይኸው በቀኑ አሁን ተከሰትሽ
ተረታሁ የሳልኳት ልጅ ስለሆንሽ
ሳገኝሽ ገና ሲያይሽ ገና ሲያይሽ
አሁን አሁን አሁን አሁን
አሁን አሁን አሁን አሁን
ተረዳሁ መታገስ ዋጋ እንዳለው
ጊዜውን ከፍ ብዬ እያየሁ
ተረታሁ የሳልኳት ልጅ ስለሆንሽ
ሳገኝሽ ገና ሲያይሽ ገና ሲያይሽ
አሁን አሁን አሁን አሁን
አሁን አሁን አሁን አሁን
Written by: Zerubabbel Molla
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...